Skip to content
Advertisements

Categoryሌሎች ሊጎች

የግብፁ አል አህሊው አሰልጣኝ ሆሳም ኤል ባድሪ ከሀላፊነታቸው በፈቃዳቸው ለቀቁ

​ በካፍ ቻምፕየንስ ሊግ የምድባቸውን ሁለተኛ ጨዋታ ወደ ካምፓላ በማቅናት ወደ ምድብ ድልድሉ ቅ/ጊዮርጊስን በማሸነፍ ለመጀመሪያ ጊዜ በገባው ኬሲሲኤ የተሸነፈው የግብፁ አል አህሊ አሰልጣኝ ሆሳም ኤል ባድሪ ከሽንፈቱ በኋላ በፈቃዳቸው … Continue Reading የግብፁ አል አህሊው አሰልጣኝ ሆሳም ኤል ባድሪ ከሀላፊነታቸው በፈቃዳቸው ለቀቁ

የኡመድ ኡኩሪው ሰሞሃ በግብፅ ዋንጫ የፍፃሜ ጨዋታ ለሁለተኛ ጊዜ በዛማሌክ ተሸነፈ

​ ምሽት ላይ በአሌክሳንድሪያ ቦርግአረብ ስታድየም በኢትዮጵያዊው ኡመድ ኡኩሪ አጥቂነት የሚመራው የግብፁ ሰሞሃ በታሪኩ ለሁለተኛ ጊዜ በግብፅ ዋንጫ ለፍፃሜ ቢጫወትም እንደ 2014 ቱ ሁሉ በድጋሚ በዛማሌክ ተሸንፎ ዋንጫውን ሳያገኝ ቀርቷል።