የፎርብስ መፅሄት የአመቱ ውድ ክለቦች እነማን ናቸው?

ፎርብስ መፅሄት በየአመቱ እንደሚያደርገው የአለማችን ውድ ክለቦችን ይፋ አድርጓል። የእንግሊዙ ማንችስተር ዩናይትድ ምንም እንኳን ከሰር አሌክስ ፈርጉሰን በኋላ የፕሪምየርሊጉን ዋንጫ ማሸነፍ ባይችልም የክለቡ ገቢ እና ስያሜ[ብራንድ] አሁንም…… Read more “የፎርብስ መፅሄት የአመቱ ውድ ክለቦች እነማን ናቸው?”

አጉዌሮ፡ እኔ በማንችስተር ሲቲ መሲ ደግሞ በባርሴሎና እንቆያለን

የማንችስተር ሲቲው አጥቂ ሰርጂዮ አጉዌሮ እሱ በፕሪሚየር ሊጉ ሻምፒዮን ክለብ፣ የባርሴሎና ኮከብ ደግሞ በላ ሊጋው ሻምፒዮን ክለብ እንደሚቆዩ በመግለፅ ከሊዮኔ መሲ ጋር አብሮ መጫወት የሚችልበት ሁኔታ እንደማይኖር…… Read more “አጉዌሮ፡ እኔ በማንችስተር ሲቲ መሲ ደግሞ በባርሴሎና እንቆያለን”

የማንችስተር ሲቲ የ2018/19 የውድድር ዘመን አዲስ መለያ ይፋ ሆነ

ማንችስተር ሲቲ የ2018/19 የውድድር ዘመን አዲስ መለያውን ይፋ አድርጓል። የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ሻምፒዮኑ ሲቲ ያለፈው እሁድ በመውረድ አደጋ ውስጥ ይገኝ ከነበረው ኸደርስፊልድ ጋር ያለግብ በአቻ ውጤት ከተለያየ…… Read more “የማንችስተር ሲቲ የ2018/19 የውድድር ዘመን አዲስ መለያ ይፋ ሆነ”

ሮቤርቶ ማንቺኒ የአዙሪዎቹ አሰልጣኝ ለመሆን ንግግር እንደጀመሩ ተነገረ

2011/2012 ላይ ድራማዊ በሆነ መንገድ የእንግሊዝ ፕሪምየርሊግ ዋንጫ ያሸነፉት ሮቤርቶ ማንቺኒ አዲሱ የጣሊያን ብሄራዊ ቡድን አሰልጣኝ ለመሆን ድርድር ጀምረዋል። 53ኛ አመታቸው ላይ የሚገኙት ማንቺኒ በላዚዮ፣በፊዮረንቲና እና በኢንተር…… Read more “ሮቤርቶ ማንቺኒ የአዙሪዎቹ አሰልጣኝ ለመሆን ንግግር እንደጀመሩ ተነገረ”