ዴቪድ ዴሂያ እና ማን ዩናይትድ ለተጨማሪ አመታት ሊወዳጁ ነው

​ በየዝውውር መስኮቱ ስሙ ከማድሪድ ጋር የሚያያዘው ዴቪድ ዴሂያ ከማንችስተር ዩናይትድ ጋር የሚያቆየውን የአምስት አመት ኮንትራት ለመፈረም ጫፍ ላይ ይገኛል። ስፔናዊው ግብ ጠባቂ በፕሪምየርሊጉ ካሉ ግብጠባቂዎች ውስጥ…… Read more “ዴቪድ ዴሂያ እና ማን ዩናይትድ ለተጨማሪ አመታት ሊወዳጁ ነው”

ዴቪድ ዲሂያ እና ማን ዩናይትድ ለተጨማሪ አመታት ሊወዳጁ ነው

በየዝውውር መስኮቱ ስሙ ከማድሪድ ጋር የሚያያዘው ዴቪድ ዴሂያ ከማንችስተር ዩናይትድ ጋር የሚያቆየውን የአምስት አመት ኮንትራት ለመፈረም ጫፍ ላይ ይገኛል። ስፔናዊው ግብ ጠባቂ በፕሪምየርሊጉ ካሉ ግብጠባቂዎች ውስጥ ኮከብ…… Read more “ዴቪድ ዲሂያ እና ማን ዩናይትድ ለተጨማሪ አመታት ሊወዳጁ ነው”

አንቶኒ ማርሻል ከማንችስተር ዩናይትድ መልቀቅ እንደሚፈልግ በወኪሉ በኩል አሳወቀ

የማንችስተር ዩናይትድ የመስመር ተጫዋች የሆነው አንቶኒዮ ማርሻል ከክለቡ መልቀቅ እንደሚፈልግ ተናገረ። ማንችስተር ዩናይትድ በልዊ ቫንሀል ዘመን ከሞናኮ ያስፈረመው ወጣቱ ማርሻል ከኦልድትራፎርዱ ክለብ ጋር ያለው ቆይታ የሚራዘም አይመስልም።…… Read more “አንቶኒ ማርሻል ከማንችስተር ዩናይትድ መልቀቅ እንደሚፈልግ በወኪሉ በኩል አሳወቀ”

የፎርብስ መፅሄት የአመቱ ውድ ክለቦች እነማን ናቸው?

ፎርብስ መፅሄት በየአመቱ እንደሚያደርገው የአለማችን ውድ ክለቦችን ይፋ አድርጓል። የእንግሊዙ ማንችስተር ዩናይትድ ምንም እንኳን ከሰር አሌክስ ፈርጉሰን በኋላ የፕሪምየርሊጉን ዋንጫ ማሸነፍ ባይችልም የክለቡ ገቢ እና ስያሜ[ብራንድ] አሁንም…… Read more “የፎርብስ መፅሄት የአመቱ ውድ ክለቦች እነማን ናቸው?”