ማንችስተር ዩናይትድ ከረዳት አሰልጣኙ ሩይ ፋሪያ ጋር እንደሚለያይ አሳወቀ

​ ከጆሴ ሞሪንሆ ጋር ላለፉት 17 አመታት ረዳት አሰልጣኝ ሆነው ሲሰሩ የቆዩት ሩይ ፋሪያ ከውድድር አመቱ ፍፃሜ በኋላ ከ ማንችስተር ዩናይትድ ጋር እንደሚለያዩ ክለቡ አሳውቋል። ሩይ ፋሪያ…… Read more “ማንችስተር ዩናይትድ ከረዳት አሰልጣኙ ሩይ ፋሪያ ጋር እንደሚለያይ አሳወቀ”

ሞሪንሆ፡ የደ ኽያ የወርቅ ጓንት ሽልማት የማንችስተር ዩናይትድ ነፀብራቅ ነው

የማንችስተር ዩናይትድ አሰልጣኝ ጆዜ ሞሪንሆ የፕሪሚየር ሊጉን የወርቅ ጓንት ያሸነፈውን ዴቪድ ደ ኽያን አድንቀው ሽልማቱ ለቡድኑም ጭምር እንደሆነ ገልፀዋል። ደ ኽያ ማንችስተር ዩናይትድ ሃሙስ ምሽት ከዌስትሃም ጋር…… Read more “ሞሪንሆ፡ የደ ኽያ የወርቅ ጓንት ሽልማት የማንችስተር ዩናይትድ ነፀብራቅ ነው”

ወቅታዊ / የሰር አሌክስ ፈርጉሰን ወቅታዊ የጤና ሁኔታ

ባለፈው ቅዳሜ ሰር አሌክስ ፈርጉሰን በጭንቅላት ደም መፍሰስ ምክንያት ቀዶ ጥገና ማድረጋቸው ከተሰማ በኋላ አሁን ደግሞ የቅርብ ጓደኞቻቸው ስለ ወቅታዊ የጤንነት ሁኔታቸው መረጃ ሰጥተዋል። መላው አለምን ያስደነገጠው…… Read more “ወቅታዊ / የሰር አሌክስ ፈርጉሰን ወቅታዊ የጤና ሁኔታ”

ድንገተኛ / የሰር አሌክስ ፈርጉሰን ድንገተኛ ቀዶ ጥገና 

​ የማንችስተር ዩናይትድ ምልክት ሰር አሌክስ ፈርጉሰን ለቀዶ ጥገና ያበቃቸው ድንገተኛ ህመም መላው የአለም የእግርኳስ ወዳጅን ያስደነገጠ ሆኗል።ጤንነታቸውም እንዲመለስ መልካም ምኞት ከየአቅጣጫው እየደረሳቸው ይገኛል። ቅዳሜ ምሽት በሰር…… Read more “ድንገተኛ / የሰር አሌክስ ፈርጉሰን ድንገተኛ ቀዶ ጥገና “