የኬንያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ለብሔራዊ ቡድኑ አዲስ አሰልጣኝ መቅጠሩ አሳወቀ

​ ፖል ፑት ከለቀቁ በኋላ ተተኪ አሰልጣኝ ሲያፈላልጉ የቆዩት ሀራምቤ ስታርሶቹ በመጨረሻም አዲስ አሰልጣኝ መቅጠራቸውን አሳውቀዋል። የ 45 አመቱ ፈረንሳዊው ሰባስቲያን ሚኜ ፖል ፖትን ተክተው የሀራምቤ ስታርሶቹ…… Read more “የኬንያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ለብሔራዊ ቡድኑ አዲስ አሰልጣኝ መቅጠሩ አሳወቀ”

የሲምባ እና የያንጋ ባላንጣነት ወላይታ ድቻን ተጠቃሚ ያደርገው ይሆን?

ሁለቱ የታንዛኒያ ታላላቅ ቡድኖች የሆኑት የያንግ አፍሪካ[ያንጋ] እና የሲምባ ባላንጣነት ወላይታ ድቻ ከሜዳው ውጪ ሊያገኝ የሚችለው ጠንካራ ድጋፍ ተጠቃሚ ያደርገው ይሆን? በካፍ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ ቅዳሜ ከሰአት የታንዛኒያ…… Read more “የሲምባ እና የያንጋ ባላንጣነት ወላይታ ድቻን ተጠቃሚ ያደርገው ይሆን?”

ድል / ወላይታ ዲቻ በመለያ ምት የግብፁን ሀያል ዛማሊክ በመርታት በአፍሪካ ኮንፌድሬሽን ዋንጫ ወደ ቀጣዩ ዙር ተቀላቀለ

​ ወላይታ ዲቻ በአፍሪካ ኮንፌድሬሽን ዋንጫ የግብፁን ሀያል ዛማሊክ በመለያ ምት 4-3 በመርታት ወደ ቀጣዩ ዙር መቀላቀል ችሏል። ከቀናት በፊት በሜዳው የመጀመሪያ ዙር ግጥሚያ የግብፁን ክለብ 2-1…… Read more “ድል / ወላይታ ዲቻ በመለያ ምት የግብፁን ሀያል ዛማሊክ በመርታት በአፍሪካ ኮንፌድሬሽን ዋንጫ ወደ ቀጣዩ ዙር ተቀላቀለ”

ከዋሊያዎቹ ጋር የተደለደሉት ኬንያዎቹ ሁለት የአቋም መፈተሻ ጨዋታዎች እንደሚያደርጉ አሳወቁ

​ለ 2019 የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ከዋሊያዎቹ ጋር በምድብ ስድስት ላይ የተደለደሉት “ሀራምቤ ስታርስ” የሚባሉት የኬኒያ ብሔራዊ ቡድን ሁለት የአቋም መፈተሻ ጨዋታዎችን እንደሚያደርጉ አሳውቀዋል።ዋሊያዎቹስ? ለ 2019 የአፍሪካ ዋንጫ…… Read more “ከዋሊያዎቹ ጋር የተደለደሉት ኬንያዎቹ ሁለት የአቋም መፈተሻ ጨዋታዎች እንደሚያደርጉ አሳወቁ”