አስደንጋጭ / አትሌት ጫላ አዱኛ በድንገተኛ አደጋ ህይወቱ አለፈ

አትሌት ጫላ አዱኛ በልምምድ ላይ ባጋጠመው ድንገተኛ አደጋ ህይወቱ አልፏል። የማራቶን ሯጭ የነበረው ጫላ በትናንትናው እለት ልምምድ በማድረግ ላይ እያለ በድንገት ተበጥሶ የተንጠለጠለ የኤሌክትሪክ ገመድ በመያዙ ምክንያት…… Read more “አስደንጋጭ / አትሌት ጫላ አዱኛ በድንገተኛ አደጋ ህይወቱ አለፈ”

የሩጫ ድግስ / 11ኛው የኢትዮጵያ የግማሽ ማራቶን ውድድር ተካሄደ

​ የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌደሬሽን ያዘጋጀው 11ኛው የኢትዮጵያ ግማሽ ማራቶን ውድድር ዛሬ ረፋድ በሰንደፋ እና ለገጣፎ ከተሞች ተካሂዷል።  በወንዶች ዘርፍ በተደረገው ውድድር ጌታነህ ሞላ ከመከላከያ በቀዳሚነት ሲፈፅም የሲዳማ…… Read more “የሩጫ ድግስ / 11ኛው የኢትዮጵያ የግማሽ ማራቶን ውድድር ተካሄደ”

የሩጫ ድግስ / 17ኛው የቶታል ታላቁ ሩጫ የጎዳና ላይ ውድድር ተካሄደ

​ ከዚህ ቀደም ከነበረው ተሳታፊ ቁጥር ብልጫ ያለውና ክብረ ወሰን ሰባሪ ተሳታፊ የተገኘበት 17ኛው የቶታል ታላቁ ሩጫ የጎዳና ላይ ውድድር ዛሬ ረፋድ ተካሂዷል።  ከ 40,000 በላይ ተወዳዳሪ…… Read more “የሩጫ ድግስ / 17ኛው የቶታል ታላቁ ሩጫ የጎዳና ላይ ውድድር ተካሄደ”

​ጅማሮ / የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌደሬሽን ከጃፓኑ ኒፖን ስፖርት ሳይንስ ዩኒቨርስቲ ጋር የሁለትዮሽ የጋራ መግባቢያ ሰነድ ተፈራረመ

ፅሁፍ : በሚኪያስ በቀለ የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌደሬሽን ከጃፓኑ አለም አቀፍና ታዋቂ የስፖርት ሳይንስ ዩኒቨርስቲ ጋር የሁለትዮሽ የጋራ መግባቢያ የስምምነት ሰነድ ተፈራረመ።  የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን በይፋዊ የፌስቡክ ገፁ…… Read more “​ጅማሮ / የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌደሬሽን ከጃፓኑ ኒፖን ስፖርት ሳይንስ ዩኒቨርስቲ ጋር የሁለትዮሽ የጋራ መግባቢያ ሰነድ ተፈራረመ”