ሪያል ማድሪድ አዲስ አሰልጣኝ መቅጠሩን አሳወቀ

​ በቅርቡ ከዚዳን ጋር የተለያየው ሪያል ማድሪድ ለቡድኑ አዲስ አሰልጣኝ መቅጠሩን አሳወቀ። ሶስት ጊዜ በተከታታይ የአውሮፓ ቻምፕየንስ ሊግ ያሸነፈው ዜነዲን ዚዳን ሳይታሰብ ከማድሪድ ጋር የነበረው ቆይታ ማብቃቱን…… Read more “ሪያል ማድሪድ አዲስ አሰልጣኝ መቅጠሩን አሳወቀ”

“ማድሪድን የለቀኩት የፈረንሳይ ብሔራዊ ቡድንን ለማሰልጠን አይደለም”- ዚዳን

ከሪያል ማድሪድ ጋር ሳይታሰብ በቅርቡ የተለያየው ዚነዲን ዚዳን ውሳኔውን የወሰነው የፈረንሳይ ብሔራዊ ቡድንን ለማሰልጠን ፈልጎ እንዳልሆነ አሳወቀ። ሪያል ማድሪድ የቻምፕየንስ ሊጉን ዋንጫ ለሶስተኛ ተከታታይ ጊዜ እንዲያነሳ ያደረገው…… Read more ““ማድሪድን የለቀኩት የፈረንሳይ ብሔራዊ ቡድንን ለማሰልጠን አይደለም”- ዚዳን”

አስገራሚ : ዜነዲን ዚዳንን ለመቅጠር አስገራሚ ደሞዝ እንደቀረበለት ተሰማ

ከማድሪድ ጋር በድንገት የተለያየው ዜነዲን ዚዳን ከማድሪድ ደሞዙ በ አምስት እጥፍ የላቀ በቀን 120 ሺ ፖውንድ፣በወር 44 ሚሊየን ፓውንድ የሚያስገኝለት ስራ እንደቀረበለት ተሰምቷል። ሶስት የቻምፕየንስ ሊግን ዋንጫ…… Read more “አስገራሚ : ዜነዲን ዚዳንን ለመቅጠር አስገራሚ ደሞዝ እንደቀረበለት ተሰማ”

የአሰልጣኞች ሹመቶች እና ስንብቶች

​ ትናንትና በአለማችን የተሰሙ የአሰልጣኞች ሹመቶች እና የስንብት መረጃዎች በአንድ ላይ ተጠቃለው ቀርበዋል። የቱኒዚያው ሴፋክሰን ሆላንዳዊ አሰልጣኝ ቀጠረ ሆላንዳዊው ሩድ ክሮል ለሁለተኛ ጊዜ የቱኒዚያውን ሴፋክሰን አሰልጣኝ ተደርገው…… Read more “የአሰልጣኞች ሹመቶች እና ስንብቶች”