ኤዲን ዜኮ የአለማችን የመጀመሪያው ተጫዋች የሚያደርገውን ታሪክ አስመዘገበ

​ ግዙፉ ቦስንያዊ የሮማ የፊት አጥቂ ኤደን ዜኮ ከአለማችን አምስቱ ታላላቅ ሊጎች በሶስቱ ላይ አምሳ እና ከዚያ በላይ ጎል ማስቆጠር የቻለ የመጀመሪያው ተጫዋች የሚያደርገውን ታሪክ ሰርቷል፡፡ ትናንት…… Read more “ኤዲን ዜኮ የአለማችን የመጀመሪያው ተጫዋች የሚያደርገውን ታሪክ አስመዘገበ”

ስኬት / ሀሪ ኬን ለስድስተኛ ጊዜ የወሩ ኮከብ ተጫዋችነትን ክብር ተቀዳጀ

የቶትነሀሙ አጥቂ ሀሪ ኬን ለስድስተኛ ጊዜ የፕሪምየር ሊጉ የወሩ ኮከብ ተጫዋች ተብሎ በመመረጥ የስቴቨን ጄራርድን ክብረ ወሰን ተጋርቷል፡፡ ኬን ባሳለፍነው ታህሳስ ወር ስቶክ ላይ ሁለት ግቦችን ማስቆጠር…… Read more “ስኬት / ሀሪ ኬን ለስድስተኛ ጊዜ የወሩ ኮከብ ተጫዋችነትን ክብር ተቀዳጀ”

ቁጥሮች ይናገራሉ / ከፍተኛ ዋጋ ያላቸው የአለም 100 ውድ እግር ኳሰኞች

​ ሲአይኢኤስ የተሰኘው የእግር ኳስ ምዘና ተቋም በአምስቱ የአውሮፓ ሊጎች ማለትም በፕሪምየር ሊግ፣ ላሊጋ፣ ሊግ አንድ፣ ሴሪአ እና ቡንደስሊጋ የሚገኙ ተጫዋቾች ላይ በዋነኛነት እድሜን፣ የሚጫወቱበትን ቦታ፣ እያሳዩ…… Read more “ቁጥሮች ይናገራሉ / ከፍተኛ ዋጋ ያላቸው የአለም 100 ውድ እግር ኳሰኞች”

ሜሲ ከ ሮናልዶ / ሁለት የእግር ኳሱ ዓለም ፈርጦች 10 የአለም ኮከብነት ክብሮች

​ ​ሜሲ ወይስ ሮናልዶ? ከሁለቱ ማን የተሻለ ይሆን? ቀጣዩ የሚኪያስ በቀለ ፅሁፍ ሚዛናዊና ምክንያታዊ ማወዳደሪያዎችን ተጠቅሞ ከዛሬው ተጠባቂ የፍራንስ ፉትቦል መፅሄት ሽልማት በፊት ሁለቱን ተጫዋቾች እንደሚከተለው ያነፃፅራቸዋል።…… Read more “ሜሲ ከ ሮናልዶ / ሁለት የእግር ኳሱ ዓለም ፈርጦች 10 የአለም ኮከብነት ክብሮች”