“በዩናይትድ አቋሜ ዙሪያ መሻሻልን ማየት እፈልጋለሁ” – አሌክሲስ ሳንቼዝ

​ አሌክሲስ ሳንቼዝ ወደማንችስተር ዩናይትድ ካደረገው ዝውውር በኋላ እያሳየ ባለው አቋም ዙሪያ የተሻለ ነገር መመልከት እንደሚፈልግ ተናግሯል፡፡  ባሳለፍነው ጥር ወር ላይ ኢምሬትስን በመልቀቅ ወደ ኦልትራፎርድ የመጣው ቺሊያዊው…… Read more ““በዩናይትድ አቋሜ ዙሪያ መሻሻልን ማየት እፈልጋለሁ” – አሌክሲስ ሳንቼዝ”

“የደረሰብኝ የዘረኝነት ጥቃት የእግር ኳስ ህልሜን አምክኖታል” – የቀድሞው የቼልሲ ተጫዋች

​ የቀድሞው የቼልሲ ተጫዋች በ 1980ዎቹ የወጣት እድሜው በስታምፎርድ ብሪጅ የደረሰበትን እና የእግር ኳስ ህይወቱን ያበላሸበትን የዘረኝነት ጥቃት አስታወሶ ተናግሯል፡፡   ስሙን እንዲገለፅ ያልፈለገው ተጫዋቹ ከስካይ ስፖርት ጋር…… Read more ““የደረሰብኝ የዘረኝነት ጥቃት የእግር ኳስ ህልሜን አምክኖታል” – የቀድሞው የቼልሲ ተጫዋች”

ተግሳፅ / አንድሬ ክርስቲንሰን ከአቋሙ መውረድ ጋር በተያያዘ የቀድሞው የቡድኑ ዝነኛ ተከላካይ ጆን ቴሪ የሰጠውን ምክር ይፋ አደረገ

 ​ የቼልሲው አንድሬ ክሪስቲንሰን ከቅርብ ጊዜያት ወዲህ አቋሙ ከመውረዱ ጋር በተያያዘ የቀድሞውን ዝነኛ ተከላካይ እና የቡድን አጋሩን ጆን ቴሪን ማማከሩን ገለፆ ቴሪ የሰጠውን ምክር ይፋ አድርጓል፡፡  ዴንማርካዊው…… Read more “ተግሳፅ / አንድሬ ክርስቲንሰን ከአቋሙ መውረድ ጋር በተያያዘ የቀድሞው የቡድኑ ዝነኛ ተከላካይ ጆን ቴሪ የሰጠውን ምክር ይፋ አደረገ”

“ከየርገን ክሎፕ ይልቅ ምርጫዬ ለጆሴ ሞውሪንሆ መጫወት ነው”  – ዳኒ ሚልስ 

​ ዳኒ ሚልስ ከሊቨርፑሉ አሰልጣኝ የርገን ክሎፕ ይልቅ ምርጫው በጆሴ ሞውሪንሆ ስር መጫወት መሆኑን ተናግሯል።  ቀያዮቹ ሊቨርፑሎች ሊጉ ሊጠናቀቅ ዘጠኝ ጨዋታዎች ብቻ በቀሩበት በዚህ ወቅት በመጪው ቅዳሜ…… Read more ““ከየርገን ክሎፕ ይልቅ ምርጫዬ ለጆሴ ሞውሪንሆ መጫወት ነው”  – ዳኒ ሚልስ “