ሳሙኤል ኡምቲቲ ከባርሴሎና ጋር ለተጨማሪ አመታት ለመቆየት ኮንትራቱን አደሰ

በማንችስተር ዩናይትድ እንደሚፈለግ ሲነገር የነበረው ፈረንሳዊው ሳሙኤል ኡምቲቲ ለተጨማሪ አመታት ከባርሴሎና ጋር ለመቆየት ኮንትራቱን አደሰ። የካታላኑ ቡድን ባለፉት ሁለት አመታት ውስጥ ካስፈረማቸው ተጫዋቾች ከቡድኑ ጋር በጊዜ የተዋሀደው…… Read more “ሳሙኤል ኡምቲቲ ከባርሴሎና ጋር ለተጨማሪ አመታት ለመቆየት ኮንትራቱን አደሰ”

በእግርኳስ ተጫዋቾች ሁሉ የተወደደ እግርኳስ ተጫዋች፣ አንድሬስ ኢንየስታ

ባለፉት አስርት ዓመታት ሊዮኔል መሲና ክርስቲያኖ ሮናልዶን አንድሬስ ኢንየስታን የተዘነጋ ተጫዋች በማድረግ የእግርኳሱ ዓለም አበይት ርዕሰ ጉዳይ መሆን ችለዋል። ይሁን እንጂ ዛሬ (ሃሙስ) ከባርሴሎና ጋር የነበረውን የረጅም…… Read more “በእግርኳስ ተጫዋቾች ሁሉ የተወደደ እግርኳስ ተጫዋች፣ አንድሬስ ኢንየስታ”

ባርሴሎና የ2018/19 የውድድር ዘመን አዲስ መለያውን በይፋ አስተዋወቀ

የላ ሊጋው ሻምፒዮን ባርሴሎና ባልተለመደ ሁኔታ ባርሴሎና ከተማን በሰማይ ላይ እያንዣበበች በዞረች ድሮን ላይ በማድረግ በቁጥር 10 የሆኑ ሰማያዊ እና ቀይ ቁልቁል መስመሮች ያሉትን የሚቀጠለው የውድድር ዘመን…… Read more “ባርሴሎና የ2018/19 የውድድር ዘመን አዲስ መለያውን በይፋ አስተዋወቀ”

የባርሴሎና የላሊጋ ያለመሸነፍ ሩጫ ባልታሰበው ሌቫንቴ ተገታ

ሊዮ ሜሲን አሳርፎ ወደ ሜዳ የገባው ባርሴሎና ሳይሸነፍ ላሊጋውን ለማጠናቀቅ ሲያደርግ የነበረው ሩጫ በ 37ኛው ሳምንት 16ኛ ደረጃ ላይ በሚገኘው ሌቫንቴ ተሸንፎ ፍፃሜውን አግኝቷል።  37ኛ ሳምንት የስፔን…… Read more “የባርሴሎና የላሊጋ ያለመሸነፍ ሩጫ ባልታሰበው ሌቫንቴ ተገታ”