የፎርብስ መፅሄት የአመቱ ውድ ክለቦች እነማን ናቸው?

ፎርብስ መፅሄት በየአመቱ እንደሚያደርገው የአለማችን ውድ ክለቦችን ይፋ አድርጓል። የእንግሊዙ ማንችስተር ዩናይትድ ምንም እንኳን ከሰር አሌክስ ፈርጉሰን በኋላ የፕሪምየርሊጉን ዋንጫ ማሸነፍ ባይችልም የክለቡ ገቢ እና ስያሜ[ብራንድ] አሁንም…… Read more “የፎርብስ መፅሄት የአመቱ ውድ ክለቦች እነማን ናቸው?”

የእንግሊዝ የፕሮፌሽናል እግርኳስ ማህበር የአመቱ ምርጥ ተጫዋች ለመለየት ስድስት እጩዎች ታወቁ

በየአመቱ ይፋ የሚደረገው የእንግሊዝ የፕሮፌሽናል እግርኳስ ማህበር የአመቱ ምርጥ ተጫዋችን ለመለየት ስድስት ተጫዋቾች እጩ ሲሆኑ ዴቪድ ዲህያ አንዱ እጩ ውስጥ የተካተተ ሆኗል። ሻምፕዮን ለመሆን ከተቃረበው ማን ሲቲ…… Read more “የእንግሊዝ የፕሮፌሽናል እግርኳስ ማህበር የአመቱ ምርጥ ተጫዋች ለመለየት ስድስት እጩዎች ታወቁ”

ፍጥጫ / የኤፍኤ ዋንጫ ግማሽ ፍፃሜ ተፋላሚዎች ድልድል ይፋ ሆነ

​የእንግሊዝ ታሪካዊ ዋንጫ የሆነው የኤፍኤ ዋንጫ ውድድር ግማሽ ፍፃሜ ተፋላሚዎች ድልድል ይፋ ሆኗል። በውድድሩ ግማሽ ፍፃሜ ማንችስተር ዩናይትድ ከቶትነሀም ሲገናኝ የስታምፎርድ ብሪጁ ቼልሲ ከሳውዝአምፕተን ይጫወታል።  ስፐርስ ተጋጣሚው…… Read more “ፍጥጫ / የኤፍኤ ዋንጫ ግማሽ ፍፃሜ ተፋላሚዎች ድልድል ይፋ ሆነ”

“ማውሪሲዮ ፖቸቲኖ”- የወቅቱ ተፈላጊ አሰልጣኝ!

​​​ ቶተንሀምን ከታላላቆች ቡድኖች ውስጥ ተፎካካሪ እንዲሆን ያደረጉት ማውሪሲዮ ፖቸቲኖ በሌሎች ቡድኖች እየታደኑ ያሉ የወቅቱ ተፈላጊ አሰልጣኝ ሆነዋል። ስፐርሶች ባለፉት ጥቂት አመታት በፕሪምየርሊጉም ይሁን በቻምፕየንስ ሊጉ ጠንካራ…… Read more ““ማውሪሲዮ ፖቸቲኖ”- የወቅቱ ተፈላጊ አሰልጣኝ!”