Skip to content
Advertisements

Categoryቻይና ሱፐር ሊግ

“ሳረጅ ደሀ ሆኜ የአለም ዋንጫን በትዝታ እያሰብኩ መኖር አልፈልግም” – ኦስካር

​ ወደ ቻይና ያቀናው የቀድሞ የቼልሲ አማካይ የነበረው ብራዚላዊው ኦስካር በአለም ዋንጫ ላይ የመሳተፍ እድሉ የጠበበ ሲሆን ተጫዋቹም በአለም ዋንጫ ላይ ቢሳተፍም ባይሳተፍም ግድ እንደማይሰጠው ነገርግን ወደ ቻይና ማቅናቱ ሲያረጅ … Continue Reading “ሳረጅ ደሀ ሆኜ የአለም ዋንጫን በትዝታ እያሰብኩ መኖር አልፈልግም” – ኦስካር

ፎንቴ፣ጋይታን እና ካራስኮ በቻይና ሱፐርሊግ የመጀመሪያ ጨዋታቸው አሳፋሪ ሽንፈት አጋጠማቸው

በከፍተኛ ሳምንታዊ ደሞዝ ወደ ቻይና አቅንተው ለዳሊያን ይፋን ፊርማቸውን ያኖሩት በአውሮፓ ለታላላቅ ቡድኖች የተጫወቱት ጆሴ ፎንቴ፣ኒኮላስ ጋይታን እና ያኒክ ካራስኮ በመጀመሪያ ጨዋታቸው      8 -0 ተሸነፉ።

“ወደ ቻይና ያመራሁት ለገንዘብ ስል ነው” – ኦስካር

ብራዚላዊው የቀድሞ የቼልሲ ተጫዋች የነበረው ኦስካር ሳይታሰብ ወደ ቻይና ያቀናበት ሂደት ብዙዎቹ ያላሰቡት ቢሆንም ተጫዋቹ ግን ለገንዘብ ሲል ቻይናን ምርጫው ማድረጉን ተናግሯል፡፡ ባለፈው አመት ጥር ወር ላይ 60 ሚሊየን ፓውንድ … Continue Reading “ወደ ቻይና ያመራሁት ለገንዘብ ስል ነው” – ኦስካር