የፎርብስ መፅሄት የአመቱ ውድ ክለቦች እነማን ናቸው?

ፎርብስ መፅሄት በየአመቱ እንደሚያደርገው የአለማችን ውድ ክለቦችን ይፋ አድርጓል። የእንግሊዙ ማንችስተር ዩናይትድ ምንም እንኳን ከሰር አሌክስ ፈርጉሰን በኋላ የፕሪምየርሊጉን ዋንጫ ማሸነፍ ባይችልም የክለቡ ገቢ እና ስያሜ[ብራንድ] አሁንም…… Read more “የፎርብስ መፅሄት የአመቱ ውድ ክለቦች እነማን ናቸው?”

ፊል ጆንስ በሃዛርድ ላይ በፈፀመው ጥፋት ለምን በቀይ ካርድ ከሜዳ አልወጣም?

ጆንስ በኤፍኤው ዋንጫው ፍፃሜ ኤዲን ሃዛርድ ማግባት የሚችለውን ግልፅ የግብ ዕድል ለማጨናገፍ ባደረገው ጥረት ጥፋት በመፈፅሙ ቼልሲ የፍፁም ቅጣት ምት ሲያገኝ፣ ጆንስ ደግሞ ለጥፋቱ የማስጠንቀቂያ ቢጫ ካርድ…… Read more “ፊል ጆንስ በሃዛርድ ላይ በፈፀመው ጥፋት ለምን በቀይ ካርድ ከሜዳ አልወጣም?”

ቼልሲ ኮንቴን ከማሰናበቱ በፊት “ሶስት ጊዜ” ማሰብ እንዳለበተ ቪያሊ ተናገረ

የቀድሞው የቼልሲ የተጫዋች-አሰልጣኝ ጂያንሉካ ቪያሊ ቼልሲ በአንቶኒዮ ኮንቴ የወደፊት ዕጣ ፈንታ ላይ ተቻኩሎ ከውሳኔ ላይ እንዳይደርስ አሳስቧል። ሰማያዊዎቹ ቅዳሜ ከማንችስተር ዩይትድ ጋር የሚያደረጉት የኤፍኤ ዋንጫ ጨዋታ ለአንቶኒዮ…… Read more “ቼልሲ ኮንቴን ከማሰናበቱ በፊት “ሶስት ጊዜ” ማሰብ እንዳለበተ ቪያሊ ተናገረ”

ማንችስተር ዩናይትድ ከረዳት አሰልጣኙ ሩይ ፋሪያ ጋር እንደሚለያይ አሳወቀ

​ ከጆሴ ሞሪንሆ ጋር ላለፉት 17 አመታት ረዳት አሰልጣኝ ሆነው ሲሰሩ የቆዩት ሩይ ፋሪያ ከውድድር አመቱ ፍፃሜ በኋላ ከ ማንችስተር ዩናይትድ ጋር እንደሚለያዩ ክለቡ አሳውቋል። ሩይ ፋሪያ…… Read more “ማንችስተር ዩናይትድ ከረዳት አሰልጣኙ ሩይ ፋሪያ ጋር እንደሚለያይ አሳወቀ”