ቼልሲ በውድድር ዘመኑ ምርጥ ያላቸው ተጫዋቾቹን ሸለመ

እየተጠናቀቀ በሚገኘው የውድድር ዘመን ጉዞው ለኤፍኤ ዋንጫ ፍፃሜ የበቃው ቼልሲ በ2017/18 የውድድር ዘመን ምርጥ ብቃታቸውን አሳይተዋል ያላቸውን የወንድ እና ሴት ቡድን ተጫዋቾቹን ባሰናዳው የደመቀ የሽልማት ስነስርዓት ሸልሟል።…… Read more “ቼልሲ በውድድር ዘመኑ ምርጥ ያላቸው ተጫዋቾቹን ሸለመ”

ቼልሲ የ2018/19 አዲስ መለያውን በይፋ አስተዋወቀ

ቼልሲ በ2018/19 አዲሱ የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የውድድር ዘመን በሜዳው ለብሶት የሚጫወተውን መለያ በይፋ አስተዋውቋል። በአሜሪካኑ የትጥቅ አምራች ኩባንያ፣ ናይክ የተመረተው አዲሱ የክለቡ መለያ ስሪቱ በአብዛኛው ተለምዷዊውን ሰማያዊ…… Read more “ቼልሲ የ2018/19 አዲስ መለያውን በይፋ አስተዋወቀ”

ቼልሲ ከ ሊቨርፑል | የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ ቅድመ ዳሰሳ

ሊቨርፑል ለሻምፒዮንስ ሊጉ ፍፃሜ መድረሱን በማረጋገጥ በከፍተኛ ስሜት ውስጥ ሆኖ ይህን ጨዋታ ያደርጋል። ነገር ግን ቼልሲም በቀሩት ሶስት ተጨማሪ ጨዋታዎች የሶስተኝነት ደረጃን ለማግኘት የሚፋለም ይሆናል። የአንቶኒዮ ኮንቴው…… Read more “ቼልሲ ከ ሊቨርፑል | የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ ቅድመ ዳሰሳ”

ኦሊቨር በማንችስተርና ቼልሲ መካከል የሚደረገውን የኤፍኤ ዋንጫ ፍፃሜ ሊዳኙ ነው

በቅርቡ በጁቬንቱስና በሪያል ማድሪድ መካከል የተደረገውን የሻምፒዮንስ ሊግ የሩብ ፍፃሜ ጨዋታ በመዳኘት በጨዋታው የጭማሪ ሰዓት ለማድሪድ በሰጡት አወዛጋቢ የፍፁም ቅጣት ምት የሚታወሱት ማይክል ኦሊቨር የፊታችን ግንቦት 11፣…… Read more “ኦሊቨር በማንችስተርና ቼልሲ መካከል የሚደረገውን የኤፍኤ ዋንጫ ፍፃሜ ሊዳኙ ነው”