ከቼልሲ ይልቅ በርንሌይን ማሰልጠን ከባድ አለመሆኑን አንቶኒዮ ኮንቴ ገለፁ

አንቶኒዮ ኮንቴ ከሺን ዳይችም ሆነ ላለመውረድ እንደሚፋለሙ ከሚጠበቁትና ዝቅተኛ የዝውውር በጀት ካላቸው አሰልጣኞችም በላይ ስራቸው ከባድ እንደሆነ ያምናሉ። የፕሪሚየር ሊጉ የደረጃ ሰንጠረዥ በአምስተኛ ደረጃ ላይ በሚገኘው ቼልሲ…… Read more “ከቼልሲ ይልቅ በርንሌይን ማሰልጠን ከባድ አለመሆኑን አንቶኒዮ ኮንቴ ገለፁ”

የእንግሊዝ እግርኳስ ማህበር በአሎንሶ ላይ ክስ መሰረተ

የቼልሲው ማርኮስ አሎንሶ ፈፅሟል በተባለው ከባድ የጨዋታ ላይ ጥፋት በእንግሊዝ የእግርኳስ ማህበር ክስ ተመስርቶበታል። የግራ መስመር ተከላካዩ በእሁዱ የፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ በሳውዛምፕተኑ አጥቂ ሼን ሎንግ ጀርባ በኩል…… Read more “የእንግሊዝ እግርኳስ ማህበር በአሎንሶ ላይ ክስ መሰረተ”

የቀድሞው የእንግሊዝ ብሄራዊ ቡድን አምበል ሪያን ዊልንክስ ከዚህ አለም በሞት ተለየ

የቀድሞው የእንግሊዝ እና የቸልሲ ክለብ የሚድፊልድ ተጨዋች የነበረው እንግሊዛዊዬ ሪያን ዊልንክስ በ61 አመቱ ከዚህ አለም በሞት ተለይቷል። ዊልንክስ ከቸልሲ በተጨማሪ ለማንችስተር ዬናይትድ ፤ ኤሲ ሚላን ፤ ሬንጀርስ…… Read more “የቀድሞው የእንግሊዝ ብሄራዊ ቡድን አምበል ሪያን ዊልንክስ ከዚህ አለም በሞት ተለየ”

ፍቺ / ጂሚ ፍሎይድ ሀሰልባንክ ከኖርዝሀምፕተን አሰልጣኝነት ተሰናበተ

  ጂሚ ፍሎይድ ሀሰልባንክ ቡድኑ ኖርዝሀምፕተን በፒተርበርፍ 2-0 መረታቱን ተከትሎ ከወራጅ ቀጠናው ያለው ርቀት ሁለት ብቻ በመሆኑ ከክለቡ አሰልጣኝነት ተሰናብቷል።  ከ 2017 መስከረም አንስቶ የታችኛውን ሊግ ክለብ…… Read more “ፍቺ / ጂሚ ፍሎይድ ሀሰልባንክ ከኖርዝሀምፕተን አሰልጣኝነት ተሰናበተ”