ኮንቴ ቼልሲን ለማሰልጠን ሲሉ ጣሊያንን እንደሚለቁ ይፋ ለማድረግ ተዘጋጅተዋል

በወንድወሰን ጥበቡ | መጋቢት 5፣ 2008 ዓ.ም እንደጣሊያኑ ሪያ ስፖርት ዘገባ ከሆነ የጣሊያኑ አሰልጣኝ አንቶኒዮ ኮንቴ ለቼልሲ አሰልጣኝነት ስራ ሲሉ ከዩሮ 2016 መጠናቀቅ በኋላ ስራቸውን እንደሚለቁ በይፋ…… Read more “ኮንቴ ቼልሲን ለማሰልጠን ሲሉ ጣሊያንን እንደሚለቁ ይፋ ለማድረግ ተዘጋጅተዋል”

“ዲያጎ ኮስታ አልነከሰኝም።” – ጋርዝ ባሪ

በወንድወሰን ጥበቡ | የካቲት 4፣ 2008 ዓ.ም የኤቨርተኑ አማካኝ ጋርዝ ባሪ ክለቡ ቅዳሜ ዕለት በጉዲሰን ፓርክ በኤፍኤ ዋንጫው ቼልሲን 2ለ0 በረታበት ጨዋታ ላይ ዲያጎ ኮስታ እንዳልነከሰው ገልፅዋል።…… Read more ““ዲያጎ ኮስታ አልነከሰኝም።” – ጋርዝ ባሪ”

“ራዳሚል ፋልካኦ ጫማውን መስቀል አለበት”- አንድሬስ ሪስትሪፓ

በአንድ ወቅት በስፔን በአትሌቲኮ ማድሪድ ቆይታው በነበረው አስደናቂ ብቃት ከሜሲ እና ከሮናልዶ ቀጥሎ ይጠራ የነበረው ራዳሚል ፋልካኦ ወደ እንግሊዝ ካመራ በኋላ ተራ ተጨዋች ሆኗል። በዩናይትድ እና በቸልሲ…… Read more ““ራዳሚል ፋልካኦ ጫማውን መስቀል አለበት”- አንድሬስ ሪስትሪፓ”

የተጠናቀቀ ዝውውር፡ የቼልሲው ዋላስ ግራሚዮን በውሰት ተቀላቀል

ታህሳስ 29፣ 2008 ዓ.ም የቼልሲው ተከላካይ ዋላስ እስከ ሰኔ 2017 በሚደርስ ቆይታ የብራዚሉን ክለብ ግራሚዮን በውሰት ተቀላቅሏል። የ21 ዓመቱ ተጫዋች የፕሪሚየር ሊጉን ሻምፒዮኖች ከፍሉሚኔንሴ ክለብ የተቀላቀለው በ2013…… Read more “የተጠናቀቀ ዝውውር፡ የቼልሲው ዋላስ ግራሚዮን በውሰት ተቀላቀል”