የአለም ዋንጫ -የጃፓኖቹ መልእክት “спасибо”  

ጃፓኖቹ በቤልጄም ከተሸነፉ በኋላ በመልበሻ ቤታቸው ያልታሰበ ተግባር ፈፅመዋል። የጃፓን ብሔራዊ ቡድን በአሳዛኝ ሁኔታ በቤልጄም ተሸንፈው ከአለም ዋንጫው ወደ ሀገራቸው ቢመለሱም ለሁሉም ቡድኖች ምሳሌ ሊሆን በሚችለው ተግባራቸው…… Read more “የአለም ዋንጫ -የጃፓኖቹ መልእክት “спасибо”  “

የአለም ዋንጫ – ለእናቱ ሲል በወጣትነቱ ከብሔራዊ ቡድኑ ጡረታ የወጣው ተጫዋች

በአለም ዋንጫው ላይ ተሳታፊ የነበረው ተጫዋች ለእናቱ ሲል ከብሔራዊ ቡድኑ በጡረታ ተገሏል። ወላጆች ከአብራካቸው ለተፈጠሩት ልጆች ያላቸው እንክብካቤ እና ስስት ተነግሮ አያልቅም።ልጆችም እንዲሁ ለወላጆች ያላቸው ፍቅር ወደር…… Read more “የአለም ዋንጫ – ለእናቱ ሲል በወጣትነቱ ከብሔራዊ ቡድኑ ጡረታ የወጣው ተጫዋች”

አለም ዋንጫ – የበርገር ኪንግ እና የራሺያ ሴቶች ፍጥጫ!

በራሺያ ቅርንጫፍ ከፍቶ እየሰራ የሚገኘው ታዋቂው የአለማችን የፈጣን ምግቦች አቅራቢ የሆነው በርገር ኪንግ ሰሞኑን የሰራው ማስታወቂያ እጅም በጣም አሳፋሪ እና መነጋጋሪያ ሆኖ ቀጥሏል። ተቋሙ በራሺያ አለም ዋንጫን…… Read more “አለም ዋንጫ – የበርገር ኪንግ እና የራሺያ ሴቶች ፍጥጫ!”

አለም ዋንጫ 2018 – የሰዊዲኖቹ ስለላ እና የደቡብ ኮሪያዎቹ ታክቲክ

​ እየተካሄደ ባለው የራሺያ የአለም ዋንጫ አንዳንድ የሚሰሙ መረጃዎች አስገራሚ ሆነዋል። በአለም ዋንጫው በምድብ ስድስት ላይ የተደለደሉት ስዊዲን እና ደቡብ ኮሪያ የምድባቸውን የመጀመሪያ ጨዋታ እርስበርስ አድርገው በስዊዲን…… Read more “አለም ዋንጫ 2018 – የሰዊዲኖቹ ስለላ እና የደቡብ ኮሪያዎቹ ታክቲክ”