ዓለም ዋንጫ | ፓርቱጋል ከ ሞሮኮ ሁለተኛ የምድብ ጨዋታ ቅድመ ዳሰሳ

ሁለቱ ቡድኖች በሁለት ተቃራኒ ስሜቶች ውስጥ ሆነው ይህን የምድብ ለ ሁለተኛ ዙር ጨዋታቸውን የሚያደርጉ ይሆናል። ፓርቱጋል ከጎረቤቷ ስፔን ጋር 3ለ3 በተለያየችበት የመጀመሪያ የምድብ ጨዋታዋ ሃትሪክ በመስራት ድንቅ…… Read more “ዓለም ዋንጫ | ፓርቱጋል ከ ሞሮኮ ሁለተኛ የምድብ ጨዋታ ቅድመ ዳሰሳ”

አለም ዋንጫ 2018 – ሀሪ ኬን ቱኒዚያ ላይ ሀትሪክ ለመስራት ማቀዱን ተናገረ

የክርስቲያኖ ሮናልዶ ሀትሪክ በመጠኑም ቢሆን በሱ ላይ ጫና እንደፈጠረ እና በምሽቱ ጨዋታ ላይ ቱኒዚያ ላይ ሀትሪክ ለመስራት ማቀዱን ሀሪ ኬን ተናግሯል። የአለም ዋንጫ የ አምስተኛ ቀን ጨዋታዎች…… Read more “አለም ዋንጫ 2018 – ሀሪ ኬን ቱኒዚያ ላይ ሀትሪክ ለመስራት ማቀዱን ተናገረ”

ሩሲያ 2018 -ክርስቲያኖ ሮናልዶ የነ ፔሌን ሪከርድ ተጋራ

በ 2018 የአለም ዋንጫ የመጀመሪያውን ጨዋታ ሀትሪክ መስራት የቻለው ሮናልዶ እነ ፔሌ ይዘውት የነበረውን ሪከርድ ተጋራ። ምሽት ላይ ስፔን ከ ፖርቹጋል ያደረጉት የአለም ዋንጫው ተጠባቂው ጨዋታ ሳይሸናነፉ…… Read more “ሩሲያ 2018 -ክርስቲያኖ ሮናልዶ የነ ፔሌን ሪከርድ ተጋራ”