ዛሬና ነገ የሚደረጉ የአለም ዋንጫ ጨዋታዎች በኢትዮጵያ ሰአት አቆጣጠር

​ ዛሬና ነገ የሚደረጉ የአለም ዋንጫ መርሀግብሮች በኢትዮጵያ ሰአት አቆጣጠር አርብ,ሰኔ 8 ግብፅ ከ ኡራጋይ 9:00 ሞሮኮ ከ ኢራን 12:00 ፖርቹጋል ከ ስፔን  3:00 ቅዳሜ, ሰኔ 9…… Read more “ዛሬና ነገ የሚደረጉ የአለም ዋንጫ ጨዋታዎች በኢትዮጵያ ሰአት አቆጣጠር”

2006 ጀርመን – በአንድ ጨዋታ ሶስት ቢጫ ካርድ

በአንድ ጨዋታ ላይ ሶስት ቢጫ ካርዶች የታዩበት አወዛጋቢው ጨዋታ በ 2006ቱ የጀርመን የአለም ዋንጫ ላይ ከማይዘነጉ የዳኝነት ስህተቶች ውስጥ አንዱ ነበር። በ2006 የአለም ዋንጫ ላይ እንግሊዝን የወከሉት…… Read more “2006 ጀርመን – በአንድ ጨዋታ ሶስት ቢጫ ካርድ”

1994 አሜሪካ -የማይረሱ የተጫዋቾች ስታይሎች

አሜሪካ አዘጋጅታው የነበረው የ 1994ቱ የአለም ዋንጫ በውድድሩ ላይ ከታዩ ሁነቶች በተጨማሪ ተጫዋቾች ይዘውት የመጡት የፀጉር እና የፂም ስታይሎች ቀልብ ስበው እንደነበር ይታወሳል። 1) አሌክሲ ላላስ (ቀዩ…… Read more “1994 አሜሪካ -የማይረሱ የተጫዋቾች ስታይሎች”

ሊሮይ ሳኔ ከጀርመን ብሔራዊ ቡድን ከተቀነሰ በኋላ ምን አለ?

ጀርመናዊው ወጣት የመስመር ተጫዋች የሆነው ሊሮይ ሳኔ በአለም ዋንጫው ጀርመንን ከሚወክሉት ተጫዋቾች ውጪ ከሆነ በኋላ የተሰማውን ስሜት ገልፇል። በማን ሲቲ በአመቱ 14 ጎሎችን በማስቆጠር እንዲሁም ለቡድኑ የፕሪምየርሊጉ…… Read more “ሊሮይ ሳኔ ከጀርመን ብሔራዊ ቡድን ከተቀነሰ በኋላ ምን አለ?”