አርሰናል ከቀጣዩ ወር በኋላ ከሳንቲ ካዞርላ ጋር እንደሚለያይ አሳወቀ

​ከ 2012 ጀምሮ ከመድፈኞቹ ጋር ቆይታ የነበረው ስፔናዊው ሳንቲ ካዞርላ ኮንትራቱ በቀጣዩ ወር ከተጠናቀቀ በኋላ ከመድፈኞቹ ጋር በይፋ እንደሚላይ ይፋ ሆኗል። ተጫዋቹ 33ኛ አመቱ ላይ የሚገኝ ሲሆን…… Read more “አርሰናል ከቀጣዩ ወር በኋላ ከሳንቲ ካዞርላ ጋር እንደሚለያይ አሳወቀ”

አርሰናል በመጨረሻ ፊቱን ወደ ኡናይ ኤምሪ አዞረ

የአርሰናል ቦርድ ለክለቡ አሰልጣኝነት አርቴታን ለመቅጠር ጫፍ ላይ ከደረሰ በኋላ በአስራ አንደኛው ሰአት ላይ እይታውን ወደ ስፔኑ ኡናይ ኤምሪ ማድረጉ ታውቋል። የመድፈኞቹን የረጅም ጊዜ አለቃ የነበሩትን አርሴን…… Read more “አርሰናል በመጨረሻ ፊቱን ወደ ኡናይ ኤምሪ አዞረ”

አርቴታ የመድፈኞቹ አሰልጣኝ ለመሆን ስምምነት ላይ ደረሰ

እንደ ታላላቆቹ የዜና አውታሮች መረጃ ከሆነ አርቴታ አርሴን ዌንገርን ተክቶ የመድፈኞቹ አሰልጣኝ ለመሆን በመርህ ደረጃ ስምምነት ላይ መድረሱን ገልፀዋል። የቀድሞ የኤቨርተን እና የመድፈኞቹ አማካይ የነበረው ሚኬል አርቴታ…… Read more “አርቴታ የመድፈኞቹ አሰልጣኝ ለመሆን ስምምነት ላይ ደረሰ”

ሌስተር ሲቲ ከ አርሰናል | የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ ቅድመ ዳሰሳ

አርሰን ቬንገር የመድፈኞቹ የአሰልጣኝነት ዘመናቸው ሊገባደድ ሁለት ጨዋታዎች በቀሩት በዚህ ጊዜ ላይ ሆነው አርሰናልን ይዘው ወደሌስተር ሲቲ በማምራት ይበልጥ ነፃ የሆነ የእግርኳስ አጨዋወት ስልትን እንደሚጠቀሙ ይጠበቃል። ቬንገር…… Read more “ሌስተር ሲቲ ከ አርሰናል | የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ ቅድመ ዳሰሳ”