Skip to content
Advertisements

Categoryአርሰናል

ትየሪ ሄነሪ በአርሴን ዌንገር የስንብት ጨዋታ በኢምሬትስ አለመገኘቱ እየተተቸ ይገኛል

ፈረንሳዊው የቀድሞ የመድፈኞቹ ኮከብ እና በአርሴን ዌንገር ቆይታ ወደ ታላቅ ተጫዋችነት የተቀየረው ትየሪ ሄነሪ በአርሴን ዌንገር የስንብት ጨዋታ ላይ በኤምሬትስ ከመገኘት ይልቅ ማን ሲቲን ዋንጫ ሲያነሳ ለመመልከት በኢትሀድ  መገኘቱ እየተተቸ … Continue Reading ትየሪ ሄነሪ በአርሴን ዌንገር የስንብት ጨዋታ በኢምሬትስ አለመገኘቱ እየተተቸ ይገኛል

ቬንገር፡ አርሰናል በሚቀጥለው የውድድር ዘመንም በአዲስ አሰልጣኝ ተፎካካሪ መሆን ይችላል

አርሰን ቬንገር የአርሰናል አሰልጠኝነት ሚናን የሚረከባቸው ማንም ሰው ቢሆን “ልዩ” የሆነ የተጫዋች ስብስብ ስላላቸው በ2018-19 የውድድር ዘመን ለፕሪሚየር ሊጉ ዋንጫ መፎካከር እንደሚችል ያምናሉ።