አትሌቲኮ ማድሪድ ከ አርሰናል | የዩሮፓ ሊግ የግማሽ ፍፃሜ የመልስ ጨዋታ ቅድመ ዳሰሳ

አርሰናል የአርሰን ቬንገር የአሰልጣኝነት ዘመን በመልካም ሁኔታ እንዲጠናቀቅ ማድረግ ይቻለው ዘንድ በዩሮፓ ሊግ የሚያደርገው ይህ ጨዋታ የሞት ሽረት ትግል ይሆንበታል። በመጀመሪያው የግማሽ ፍፃሜ ጨዋታ የአብዛኛውን የጨዋታ ጊዜ…… Read more “አትሌቲኮ ማድሪድ ከ አርሰናል | የዩሮፓ ሊግ የግማሽ ፍፃሜ የመልስ ጨዋታ ቅድመ ዳሰሳ”

የሊቨርፑሉ ምክትል አሰልጣኝ አርሰናልን በዋና አሰልጣኝነት ሊረከቡ ነው

የሊቨርፑሉ ምክትል አሰልጣኝ ዜልይኮ ቡቫች ሰኞ ዕለት ሊቨርፑልን እንደሚለቁ በተዘገበ የአንድ ቀን ልዩነት አርሰን ቬንገርን ተክተው አርሰናልን በዋና አሰልጣኝነት ሊይዙ እንደሆነ ከቦስኒያ የወጡ መረጃዎች አመልክተዋል። በ2015 የርገን…… Read more “የሊቨርፑሉ ምክትል አሰልጣኝ አርሰናልን በዋና አሰልጣኝነት ሊረከቡ ነው”

አርሰናል የሮብ ሆልዲንግን ኮንትራት አደሰ

የ22 ዓመቱ የአርሰናል ተከላካይ ሮብ ሆልዲንግ በክለቡ ለተጨማሪ ጊዜያት የሚያቆየውን የ”ረጅም ጊዜ” የኮንትራት ስምምነት ፈርሟል። መድፈኞቹ በይፋዊ ድረገፃቸው ላይ ባወጡት መግለጫ “አዲስ ኮንትራቱን አስመልክተን ሮብን እንኳን ደስ…… Read more “አርሰናል የሮብ ሆልዲንግን ኮንትራት አደሰ”

አርሰናል ከ አትሌቲኮ ማድሪድ | የዩሮፓ ሊግ የግማሽ ፍፅሜ ጨዋታ ቅድመ ዳሰሳ

አርሰናል አሰልጣኙ አርሰን ቬንገር ከሰሜን ለንደኑ ክለብ ጋር የመጨረሻቸውን የአውሮፓውያኑ ውድድር ዋንጫን በማንሳት እንዲሰናበቱ ተስፋ በማድረግ በዩሮፓ ሊግ ግማሽ ፍፃሜ ጨዋታ አትሌቲኮ ማድሪድን ይገጥማል። ቬንገር ምንም እንኳ…… Read more “አርሰናል ከ አትሌቲኮ ማድሪድ | የዩሮፓ ሊግ የግማሽ ፍፅሜ ጨዋታ ቅድመ ዳሰሳ”