ቬንገር በራሳቸው ፍላጎት አርሰናልን የመልቀቅ ፍላጎት ላይ እንዳልደረሱ ገለፁ

አርሰን ቬንገር በመጪው ክረምት ክለቡን በራሳቸው ውሳኔ ሳይሆን በግፊት እንዲለቁ መደረጋቸውን ገልፀዋል። የ68 ዓመቱ አሰልጣኝ በመድፈኞቹ የነበራቸውን 22 ዓመታት የዘለቀ የአሰልጠኝነት ሚና ይህ የውድድር ዘመን ሲጠናቀቅ እንደሚለቁ…… Read more “ቬንገር በራሳቸው ፍላጎት አርሰናልን የመልቀቅ ፍላጎት ላይ እንዳልደረሱ ገለፁ”

ቬንገር አርሰናል በራሳቸው ፍላጎት የመልቀቅ ውሳኔ ላይ እንዳለደረሱ ገለፁ

አርሰን ቬንገር በመጪው ክረምት ክለቡን በራሳቸው ውሳኔ ሳይሆን በግፊት እንዲለቁ መደረጋቸውን ገልፀዋል። የ68 ዓመቱ አሰልጣኝ በመድፈኞቹ የነበራቸውን 22 ዓመታት የዘለቀ የአሰልጠኝነት ሚና ይህ የውድድር ዘመን ሲጠናቀቅ እንደሚለቁ…… Read more “ቬንገር አርሰናል በራሳቸው ፍላጎት የመልቀቅ ውሳኔ ላይ እንዳለደረሱ ገለፁ”

የአርሰናል የ2018/19 የውድድር ዘመን አዲስ መለያ አፈትልኮ ወጣ

የድህረ አርሰን ቬንገር ዘመን የአርሰናል የመጀመሪያ መለያ ይፋዊ ባልሆነ መንገድ አፈትልኮ ወጥቷል። ነገር ግን በስፖርት ትጥቅ አምራቹ ፑሜ የሚመረተው የመጨረሻው የክለቡ መለያ ሊሆን እንደሚችልና አዲዳስ ወይም ናይክ…… Read more “የአርሰናል የ2018/19 የውድድር ዘመን አዲስ መለያ አፈትልኮ ወጣ”

ኤልኒኒ የቁርጭምጭምቲ ጉዳት እንደገጠመው ክለቡ በይፋ ገለፀ

አርሰናል ተጫዋቹ ሞሐመድ ኤልኒኒ ምንም እንኳ እሁድ ዕለት የቁርጭምጭሚት ጉዳት እንደደረሰበት ቢገልፅም፣ ይህ የውድድር ዘመን ከመጠናቀቁ በፊት በፊት ግን ተጫዋቹ ወደሜዳ እንደሚመለስ ተስፋ አድርጓል። ግብፃዊው ተጫዋች መድፈኞቹ…… Read more “ኤልኒኒ የቁርጭምጭምቲ ጉዳት እንደገጠመው ክለቡ በይፋ ገለፀ”