በማንችስተር በተደረገው የጎዳና ላይ የ 10ሺ ሜ ውድድር ጥሩነሽ ዲባባ አሸነፈች

​ ዛሬ በማንችስተር የተካሄደው የታላቁ ማንችስተር የጎዳና ላይ የአትሌቲክስ ውድድር በሴቶች ጥሩነሽ ዲባባ ለአምስተኛ ጊዜ ስታሸንፍ ሞ ፋራህ በወንዶች ለመጀመሪያ ጊዜ አሸንፏል። በየአመቱ በማንችስተር የሚካሄደው “የታላቁ ማንችስተር…… Read more “በማንችስተር በተደረገው የጎዳና ላይ የ 10ሺ ሜ ውድድር ጥሩነሽ ዲባባ አሸነፈች”

በሀምቡርግ ማራቶን ኢትዮጵያዊያን አትሌቶች አሸናፊ ሆኑ

በጀርመን ሀምቡርግ የተካሄደው አመታዊ የማራቶን ውድድር በወንዶች ኢትዮጵያዊ አትሌቶች ተከታትለው ሲገቡ በሴቶች ሁለተኛ ደረጃ ይዘው አጠናቀዋል። <!–more–> 42 ኪ ሜ የሚሸፍነው እና በወርሀ ሚያዚያ የሚካሄደው አመታዊው የሀምቡርግ…… Read more “በሀምቡርግ ማራቶን ኢትዮጵያዊያን አትሌቶች አሸናፊ ሆኑ”

በህይወቷ ለሁለተኛ ጊዜ በሮጠችበት የማራቶን ውድድር ሁለተኛ የወጣችው ነርስ አነጋጋሪ ሆናለች

​ በአለማችን በዕድሜ ትልቁ የሆነው የቦስተን ማራቶን ለ122ኛ ጊዜ ትናንት ሲካሄድ 185 ዶላር ከፍላ ለውድድሩ የተመዘገበችው አሜሪካዊት ነርስ ሁለተኛ ሆና ውድድሩን በመጨረስ 75000 ዶላር አሸናፊ ሆናለች፡፡ የሁለት…… Read more “በህይወቷ ለሁለተኛ ጊዜ በሮጠችበት የማራቶን ውድድር ሁለተኛ የወጣችው ነርስ አነጋጋሪ ሆናለች”

ድል / በጃፓን የሴቶች ማራቶን ኢትዮጵያዊቷ መስከረም አሰፋ አሸናፊ ሆነች

ለ 38ኛ ጊዜ የተካሄደው እና በጃፓን ናጎያ በየአመቱ በወርሀ መጋቢት የሚካሄደው የሴቶች የማራቶን ውድድር ኢትዮጵያዊቷ መስከረም አሰፋ አሸናፊ ሆናለች። በጃፓን ከፍተኛ ህዝብ ከሚኖሩባቸው ከተሞች ውስጥ አንዷ የሆነችው…… Read more “ድል / በጃፓን የሴቶች ማራቶን ኢትዮጵያዊቷ መስከረም አሰፋ አሸናፊ ሆነች”