ፕላቲኒ ወደእግርኳሱ ዓለም የመመለስ ፍላጎት አላቸው

የቀድሞው የአውሮፓ እግርኳስ ማህበር ፕሬዝዳንት ሚሼል ፕላቲኒ የስዊዘርላንድ የፌዴራል አቃቤ ህግ ካልተገባ የፋይናንስ ወንጀል ክስ ነፃ ያዳረቸው መሆኑን ተከትሎ ወደእግርኳሱ ዓለም ለመመለስ አቅደዋል። የቀድሞው የአውሮፓ እግርኳስ ማህበር…… Read more “ፕላቲኒ ወደእግርኳሱ ዓለም የመመለስ ፍላጎት አላቸው”

የሻምፒዮንስ ሊግ የግማሽ ፍፃሜ ድልድል መቼ ይወጣል? ማንን ከማን ጋር ሊያገናኝስ ይችላል?

በዚህ ሳምንት በተደረጉ የሻምፒዮንስ ሊግ የሩብ ፍፃሜ የመልስ ጨዋታዎች ድራማዊ ክስተቶች የታዩበት ሆኖ የግማሽ ፍፃሜውን መቀላቀሉ የቻሉ አራት ክለቦች ተለይተውበታል። ተከታዩ ፅሁፍም የግማሽ ፍፃሜው እና ፍፃሜው መቼና…… Read more “የሻምፒዮንስ ሊግ የግማሽ ፍፃሜ ድልድል መቼ ይወጣል? ማንን ከማን ጋር ሊያገናኝስ ይችላል?”

ለውጥ / የአውሮፓ እግር ኳስ ማህበር ያስተላለፋቸው አዳዲስ ደንቦች አንደምታ

​ የአውሮፓን እግር ኳስ በበላይነት የሚመራው የአውሮፓ እግር ኳስ ፌዴሬሽን (UEFA) በሚያሰናዳቸው ዋነኛ የክለብ ውድድሮች(ሻምፒዮንስ ሊግ ፣ ዩሮፓ ሊግና ሱፐር ካፕ) ላይ የተወሰኑ የህገ ደንብ ማሻሻያዎችን ያፀደቀ…… Read more “ለውጥ / የአውሮፓ እግር ኳስ ማህበር ያስተላለፋቸው አዳዲስ ደንቦች አንደምታ”

ግዳጅ / መሱት ኦዚል የጀርመን ብሔራዊ ቡድን ተልዕኮውን በማቋረጥ ወደክለቡ አርሰናል ተመለሰ

ፅሁፍ ዝግጅት : መንሀጁል ሀያቲ መሱት ኦዚል የጀርመን ብሄራዊ ቡድን ግዳጁን ሳያጠናቅቅ ወደእንግሊዝ ተመልሶ ክለቡ አርሰናልን ተቀላቅሏል። በአገራት የወዳጅነት ጨዋታ ሀገሩ ጀርመን ከስፔን ጋር ባደረገችውና  1-1 በተጠናቀቀው…… Read more “ግዳጅ / መሱት ኦዚል የጀርመን ብሔራዊ ቡድን ተልዕኮውን በማቋረጥ ወደክለቡ አርሰናል ተመለሰ”