የዕለተ ሰኞ አጫጭር የዝውውር ወሬዎች

ሊጠናቀቅ ስምንት ቀናት በቀሩት የአውሮፓ የጥር ወር መስኮት የሚጠበቁ ትልልቅ ዝውውሮች ይከናወኑበታል ተብሎ ይተሰባል። ኢትዮአዲስ ስፖርትም አበይት ያለቻቸውን አጫጭር የአውሮፓ ጋዜጦች የዝውውር ወሬዎችን እንደሚከተለው አሰናድታለች። አሌክሲስ የህክምና…… Read more “የዕለተ ሰኞ አጫጭር የዝውውር ወሬዎች”

የዕለተ ሀሙስ አጫጭር የዝውውር ወሬዎች 

የእንግሊዝ፣ የስፔን፣ የጣሊያን፣ የጀርመን እና የፈረንሳይ የጥር ወር የዝውውር መስኮት አሁንም እውን የሆኑ አዳዲስ ዝውውሮችን እና በቀጣዮቹ ቀሪ የዝውውር ቀናት እውን ሊሆኑ የሚችሉ የዝውውር ጭምጭምታዎችን ማሰማቱን ቀጥሏል።…… Read more “የዕለተ ሀሙስ አጫጭር የዝውውር ወሬዎች “

የዕለተ ረቡዕ አጫጭር የዝውውር ወሬዎች

የአውሮፓ የጥር ወር የዝውውር ገበያ የእንግሊዝ ጋዜጦች የዕለተ ረቡዕ አጫጭር የዝውውር ወሬዎችን እነሆ ብለናል። ​ እንደቦርዶው አሰልጣኝ፣ ጆሲሊን ጎርቬኔች ንግግር ከሆነ የአርሰናል የዝውውር ዒላማ የሆነው ማልኮም ሊቨርፑልን…… Read more “የዕለተ ረቡዕ አጫጭር የዝውውር ወሬዎች”

የዕለተ ማክሰኞ አጫጭር የዝውውር ወሬዎች

ለአንድ ወር የሚዘልቀው የአውሮፓ የጥር ወር የዝውውር መስኮት ከተከፈተ ጊዜ አንስቶ በአስራአምስት ቀናት ጊዜ ውስጥ ድንገተኛ እና የሚጠበቁ ዝውውሮች ተከናውነውበታል። በተቀሩት የወሩ አጋማሽ ቀናትም ተመሳሳይ ዝውውሮች ይከናወኑበታል…… Read more “የዕለተ ማክሰኞ አጫጭር የዝውውር ወሬዎች”