ሉሲዎቹ የመጀመሪያ ጨዋታቸውን ከአልጄሪያ አቻቸው ጋር አድረገው ተሸነፉ

በጋና አስተናጋጅነት ለሚካሄደው የ2018 የሴቶች አፍሪካ ዋንጫ ለመሳተፍ የመጨረሻ የማጣሪያ ጨዋታቸውን ሉሲዎቹ ከአልጄሪያ አቻቸው ጋር አድርገዋል። ባለሜዳዎቹ የአልጄሪያ የሴት ብሔራዊ ቡድን ሴኔጋልን በማሸነፍ ለመጨረሻው የማጣሪያ ፍልሚያ መብቃት…… Read more “ሉሲዎቹ የመጀመሪያ ጨዋታቸውን ከአልጄሪያ አቻቸው ጋር አድረገው ተሸነፉ”

ከዋሊያዎቹ ጋር የተደለደሉት ኬንያዎቹ ሁለት የአቋም መፈተሻ ጨዋታዎች እንደሚያደርጉ አሳወቁ

​ለ 2019 የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ከዋሊያዎቹ ጋር በምድብ ስድስት ላይ የተደለደሉት “ሀራምቤ ስታርስ” የሚባሉት የኬኒያ ብሔራዊ ቡድን ሁለት የአቋም መፈተሻ ጨዋታዎችን እንደሚያደርጉ አሳውቀዋል።ዋሊያዎቹስ? ለ 2019 የአፍሪካ ዋንጫ…… Read more “ከዋሊያዎቹ ጋር የተደለደሉት ኬንያዎቹ ሁለት የአቋም መፈተሻ ጨዋታዎች እንደሚያደርጉ አሳወቁ”

የቀድሞ የጋና ብሄራዊ ቡድን ኮከብ ያኩቡ አቡበከር በ36 አመቱ ህይወቱ አለፈ

ለጥቋቁር ኮከቦቹ በአፍሪካ ዋንጫ እና በአለም ዋንጫ ጨዋታዎች ላይ መሳተፍ የቻለው ጋናዊው የአማካይ ተከላካይ ያኩቡ አቡበከር ህይወቱ አለፈ፡፡ ለጋና ብሄራዊ ቡድን 16 ጨዋታዎችን ማድረግ የቻለው የአማካይ ተከላካዩ…… Read more “የቀድሞ የጋና ብሄራዊ ቡድን ኮከብ ያኩቡ አቡበከር በ36 አመቱ ህይወቱ አለፈ”

ለመሀመድ ሳላህ የቀረበው ባለቅንጦት ስጦታ!

ግብጽ ከ 27 አመት በኋላ ወደ አለም ዋንጫ እንድትመለስ ትልቅ ሚና የተጫወተው የሊቨርፑሉ የመስመር አጥቂ መሀመድ ሳላህ ለሀገሩ ለሰራው ክብር በመስጠት ከአንድ ግብጻዊ ባለሀብት የቀረበለት የቅንጦት ስጦታ…… Read more “ለመሀመድ ሳላህ የቀረበው ባለቅንጦት ስጦታ!”