ዴቪድ ዴሂያ እና ማን ዩናይትድ ለተጨማሪ አመታት ሊወዳጁ ነው

​ በየዝውውር መስኮቱ ስሙ ከማድሪድ ጋር የሚያያዘው ዴቪድ ዴሂያ ከማንችስተር ዩናይትድ ጋር የሚያቆየውን የአምስት አመት ኮንትራት ለመፈረም ጫፍ ላይ ይገኛል። ስፔናዊው ግብ ጠባቂ በፕሪምየርሊጉ ካሉ ግብጠባቂዎች ውስጥ…… Read more “ዴቪድ ዴሂያ እና ማን ዩናይትድ ለተጨማሪ አመታት ሊወዳጁ ነው”

ዴቪድ ዲሂያ እና ማን ዩናይትድ ለተጨማሪ አመታት ሊወዳጁ ነው

በየዝውውር መስኮቱ ስሙ ከማድሪድ ጋር የሚያያዘው ዴቪድ ዴሂያ ከማንችስተር ዩናይትድ ጋር የሚያቆየውን የአምስት አመት ኮንትራት ለመፈረም ጫፍ ላይ ይገኛል። ስፔናዊው ግብ ጠባቂ በፕሪምየርሊጉ ካሉ ግብጠባቂዎች ውስጥ ኮከብ…… Read more “ዴቪድ ዲሂያ እና ማን ዩናይትድ ለተጨማሪ አመታት ሊወዳጁ ነው”

ሹመት – የቀድሞ የፕሪምየር ሊጉ ጠንካራ ቡድን ማርሴሎ ቤልሳን በአሰልጣኝነት ቀጠረ

​ አርጀንቲናዊው የቀድሞ የአርጀንቲና ብሔራዊ ቡድን እና የስፔኑ ቢልባኦ አሰልጣኝ ማርሴሎ ቤልሳ የአንድ እንግሊዝ ቡድን አሰልጣኝ ሆነዋል። ቤልሳ በብሔራዊ ቡድን ቺሊኒም ይዘው የነበረ ሲሆን የፈረንሳዩ ማርሴን የማሰልጠን…… Read more “ሹመት – የቀድሞ የፕሪምየር ሊጉ ጠንካራ ቡድን ማርሴሎ ቤልሳን በአሰልጣኝነት ቀጠረ”

ይፋዊ – ማንችስተር ዩናይትድ የክረምቱ ሁለተኛ ፈራሚውን አሳወቀ

ማንችስተር ዩናይትድ የብራዚላዊውን ፍሬድ ዝውውር ማጠናቀቁን ባሳወቀ ከ24 ሰአት በኋላ የክረምቱን ሁለተኛ ፈራሚውን አሳውቋል። የፖርቶው የቀኝ መስመር ተከላካይ የሆነው ዲዮጎ ዳሎት የዩናይትድ ሁለተኛ ፈራሚ መሆኑ ተረጋግጧል። የ19…… Read more “ይፋዊ – ማንችስተር ዩናይትድ የክረምቱ ሁለተኛ ፈራሚውን አሳወቀ”