የጆሴ ሞሪንሆ የክረምቱ የመጀመሪያ ፈራሚ ዛሬ የህክምና ምርመራ እንደሚያደርግ ይጠበቃል

ማንችስተር ዩናይትድ ቡድኑን ለማጠናከር ከአለም ዋንጫው መጀመር ቀደም ብሎ የአንድ ተጫዋች ዝውውር ለማጠናቀቅ ዛሬ የህክምና ምርመራ ያደርጋል። ባለፉት ሳምንታት ብራዚላዊው ፍሬድ ላይ ትኩረት አድርገው ሲሰሩ የነበሩት ቀያይ…… Read more “የጆሴ ሞሪንሆ የክረምቱ የመጀመሪያ ፈራሚ ዛሬ የህክምና ምርመራ እንደሚያደርግ ይጠበቃል”

የአሰልጣኞች ሹመቶች እና ስንብቶች

​ ትናንትና በአለማችን የተሰሙ የአሰልጣኞች ሹመቶች እና የስንብት መረጃዎች በአንድ ላይ ተጠቃለው ቀርበዋል። የቱኒዚያው ሴፋክሰን ሆላንዳዊ አሰልጣኝ ቀጠረ ሆላንዳዊው ሩድ ክሮል ለሁለተኛ ጊዜ የቱኒዚያውን ሴፋክሰን አሰልጣኝ ተደርገው…… Read more “የአሰልጣኞች ሹመቶች እና ስንብቶች”

አርሰናል ኡናይ ኤምሬን በአሰልጣኝነት መቅጠሩን በይፋ ገለፀ

አርሰናል ኡናይ ኤምሬን በዋና አሰልጣኝነት መቅጠሩን በድረገፁ በይፋ ገልፅዋል። የቀድሞው የፒኤስጂ እና ቫሌንሺያ አሰልጣኝ የለንደኑን ክለብ ከ22 ዓመታት ቆይታ በኋላ የውድድር ዘመኑ ሲጠናቀቅ የለቀቁትን አርሰን ቬንገር ምትክ…… Read more “አርሰናል ኡናይ ኤምሬን በአሰልጣኝነት መቅጠሩን በይፋ ገለፀ”

ሹመት : ማኑኤል ፔሊግሪኒ የዌስትሀም ዩናይትድ አሰልጣኝ በመሆን ወደ እንግሊዝ ተመለሱ 

​ የቀድሞ የማንችስተር ሲቲ አሰልጣኝ የነበሩት ማኑኤል ፔሊግሪኒ በድጋሚ ወደ እንግሊዝ በመመለስ የለንደኑን ዌስትሀም ዩናይትድ አሰልጣኝ ሆነው ተሹመዋል። ቺሊያዊው ፔሌግሪኒ የቻይና ሱፐርሊግ ተሳታፊ የሆነው ሂቤይ ቻይና ፎርቹን…… Read more “ሹመት : ማኑኤል ፔሊግሪኒ የዌስትሀም ዩናይትድ አሰልጣኝ በመሆን ወደ እንግሊዝ ተመለሱ “