የቼልሲ አዲሱ ጊዜያዊ አሰልጣኝ ጉስ ሂድኒክ በቼልሲ የመጀመሪያቸው የሆነውን አስገራሚ ንግግር ተናገሩ

ሆላንዳዊው ሰው የጆዜ ሞሪንሆ ምትክ ሆነው እስከውድድር ዘመኑ መጨረሻ ድረስ ለመቆየት የሰማያዊዎቹን የሞቀ ወንበር ተረክበው በቦክሲንግ ደዩ የመጀመሪያ ጨዋታ ዋትፎርድን ይገጥማሉ። ይሁን እንጂ ጊዜያዊው የሰማያዊዎቹ አሰልጣኝ "ወደዚህ… Read more "የቼልሲ አዲሱ ጊዜያዊ አሰልጣኝ ጉስ ሂድኒክ በቼልሲ የመጀመሪያቸው የሆነውን አስገራሚ ንግግር ተናገሩ"

Advertisements

የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የሳምንቱ መጨረሻ ጨዋታዎች ቅድመ ትንተና እና የጨዋታ መርሃግብሮቹ በኢትዮጵያ የሰዓት አቆጣጠር

በሳምንቱ መጨረሻ 16ኛው የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎች ቅዳሜ፣ እሁድ እና ሰኞ ይካሄዳሉ። በዚሁ መሰረት የሚጠበቁትን ዋና ዋና ጫዋታዎችን ቅድመ ትንተና በሚከተለው መልኩ እነሆ ብለናችኋል። በወንድወሰን ጥበቡ ቼልሲ…… Read more “የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የሳምንቱ መጨረሻ ጨዋታዎች ቅድመ ትንተና እና የጨዋታ መርሃግብሮቹ በኢትዮጵያ የሰዓት አቆጣጠር”