እምነት ክህደት / ኒውካስትል በመለያው ላይ ካለው ማስታወቂያ ጋር በተያያዘ በእንግሊዝ እግር ኳስ ማህበር የቀረበበትን ክስ አመነ

​ ኒውካስትል ዩናይትድ ከ 18 አመት በታች ቡድኑ የማሊያ ማስታወቂያ ጋር በተያያዘ በእንግሊዝ እግር ኳስ ማህበር የቀረበበትን ክስ አምኗል። የቀድሞው ጠንካራ የፕሪምየር ሊጉ ተፎካካሪ ክለብ “ፈን 88″…… Read more “እምነት ክህደት / ኒውካስትል በመለያው ላይ ካለው ማስታወቂያ ጋር በተያያዘ በእንግሊዝ እግር ኳስ ማህበር የቀረበበትን ክስ አመነ”

ለውጥ / የአውሮፓ እግር ኳስ ማህበር ያስተላለፋቸው አዳዲስ ደንቦች አንደምታ

​ የአውሮፓን እግር ኳስ በበላይነት የሚመራው የአውሮፓ እግር ኳስ ፌዴሬሽን (UEFA) በሚያሰናዳቸው ዋነኛ የክለብ ውድድሮች(ሻምፒዮንስ ሊግ ፣ ዩሮፓ ሊግና ሱፐር ካፕ) ላይ የተወሰኑ የህገ ደንብ ማሻሻያዎችን ያፀደቀ…… Read more “ለውጥ / የአውሮፓ እግር ኳስ ማህበር ያስተላለፋቸው አዳዲስ ደንቦች አንደምታ”

​ለምን / በማንችስተር ዩናይትድ ቤት እንዴት የፖል ፖግባ እና ጆዜ ሞሪንሆ ግንኙነት ሊሻክር ቻለ?

ፅሁፍ ዝግጅት : መንሀጁል ሀያቲ ጆዜ ሞሪንሆ በኦልድትራፎርድ ለወራት በፖል ፖግባ ደስተኛ አልሆኑም።  የአሰልጣኝ ጆዜ ሞሪንሆ እና የፖል ፖግባ ግንኙነት መሻከር የጀመረው የያዝነው የውድድር ዘመን እንደተጀምረ ሲሆን…… Read more “​ለምን / በማንችስተር ዩናይትድ ቤት እንዴት የፖል ፖግባ እና ጆዜ ሞሪንሆ ግንኙነት ሊሻክር ቻለ?”

እርምጃ / ፔፕ ጋርዲዮላ ከሚያደርጉት ቢጫ ሪባን ጋር በተያያዘ ቅጣት ተላለፈባቸው

አሰልጣኝ ፔፕ ጋርዲዮላ ቢጫ ሪባን አድርገው ከታዩበት ክስተት ጋር በተያያዘ 20,000 ፓውንድ የተቀጡ ሲሆን በቀጣይም ተግባሩን እንዳይደግሙት ማስጠንቀቂያ ተሰጥቷቸዋል። የማንችስተር ሲቲው አለቃ ሪባኑን በጋዜጣዊ መግለጫና በሜዳ ላይ…… Read more “እርምጃ / ፔፕ ጋርዲዮላ ከሚያደርጉት ቢጫ ሪባን ጋር በተያያዘ ቅጣት ተላለፈባቸው”