የአለም ዋንጫ – በሜሲ እና ሮናልዶ ክርክር የተፋቱት ጥንዶች

ጥንዶቹ ሜሲ ይበልጥ ፣ሮናልዶ ክርክራቸው በትዳር የገነቡትን ፍቅራቸው እና የጋብቻ ማስረጃቸውን ቀደው ለመፋታት ደርሰዋል። ሉዩድሚላ እና አርሴን ጃፓን እና ኮሪያ ባዘጋጁት የ2002 የአለም ዋንጫ ላይ በአንድ መጠጥ…… Read more “የአለም ዋንጫ – በሜሲ እና ሮናልዶ ክርክር የተፋቱት ጥንዶች”

አለም ዋንጫ – የኢራኑ ግብጠባቂ የአሊሬዛ ቤራንቫድ አስደናቂ የህይወት ጉዞ

የኢራኑ ግብጠባቂ አሊሬዛ ቤናርቫድ ከእረኝነት እስከ አለም ዋንጫ ግብጠባቂነት ያደረገው አስደናቂ የህይወት ውጣ ውረድ በአጭሩ ቀርቧል። በካርሎስ ኪሮዥ ትመራ የነበረችው ኢራን ከፖርቹጋል ጋር 1-1 ከተለያየች በኋላ ጠንካራ…… Read more “አለም ዋንጫ – የኢራኑ ግብጠባቂ የአሊሬዛ ቤራንቫድ አስደናቂ የህይወት ጉዞ”

ዓለም ዋንጫ | ፓላንድ ከ ሴኔጋል የጨዋታ ቅድመ ዳሰሳ

ሴኔጋል በ2002 በመጀመሪያው የዓለም ዋንጫ ተሰትፎዋ በቱርክ በወራቃማው ግብ ከመሸነፏ አስቀድሞ ያለፈው የውድድር ዘመን ሻምፒዮኗን ፈረንሳይን በመክፈቻው ጨዋታ ማሸነፍ ችላ ነበር። ያ ቡድንም በሃገሪቱ እግርኳስ ላይ ታሪክ…… Read more “ዓለም ዋንጫ | ፓላንድ ከ ሴኔጋል የጨዋታ ቅድመ ዳሰሳ”

ዓለም ዋንጫ | ፈረንሳይ ከ አውስትራሊያ፣ የምድብ ጨዋታ ቅድመ ዳሰሳ

በምድብ ሐ ላይ የሚገኙት የፈረንሳይ እና አውስትራሊያ ዛሬ (ቅዳሜ) እኩለ ቀን ላይ የውድድሩን እና የመጀመሪያ የምድብ ጨዋታቸውን ያደርጋሉ።የዲዲየ ደሾው ሰማያዊዎቹ ዋንጫውን እንደሚያነሱ ከፍተኛ ግምት ከtpሰጣቸው ብሄራዊ ቡድኖች…… Read more “ዓለም ዋንጫ | ፈረንሳይ ከ አውስትራሊያ፣ የምድብ ጨዋታ ቅድመ ዳሰሳ”