የዓለም ዋንጫ፡ ፖርቱጋል ከ ከስፔን፣ የኃያላኑ ፍልሚያ ቅድመ ዳሰሳ

ይህ ሁለቱ ኃያላን ብሄራዊ ቡድኖች በሩሲያው የፊፋ ዓለም ዋንጫ የሚያደርጉት የመጀመሪያ የምድብ ጨዋታቸው ነው። ምንም እንኳ ሁለቱ ጎረቤት ሃገሮች ረጅም ጊዜ የዘለቀ ተቀናቃኝነት ቢኖራቸውም ይህ ጨዋታ ስፔናውያኑ…… Read more “የዓለም ዋንጫ፡ ፖርቱጋል ከ ከስፔን፣ የኃያላኑ ፍልሚያ ቅድመ ዳሰሳ”

ዓለም ዋንጫ | ግብፅ ከ ኡራጓይ፡ የጨዋታ ቅድመ ዳሰሳ

በ2018 የሩሲያው ዓለም ዋንጫ የሁለተኛው ቀን ጨዋታ በምድብ ሀ ላይ የሚገኙትን አፍሪካዊቷን ሃገር ግብፅን እና የውድድሩ የሁለት ጊዜ ሻምፒዮኗን ደቡብ አሜሪካዊት ሃገሯን ኡራጓይን ያገናኛል። ግብፅ ከ ኡራጓይ…… Read more “ዓለም ዋንጫ | ግብፅ ከ ኡራጓይ፡ የጨዋታ ቅድመ ዳሰሳ”

ሞ ሳላህ በዛሬው ጨዋታ የመሰለፍ እድሉ ምን ያህል ነው? አሰልጣኙ ሄክቶር ኩፐር ምላሽ አላቸው

የግብፅ ብሔራዉ ቡድን አሰልጣኝ የሆኑት ሄክቶር ኩፐር ዛሬ ከሰአት ኡራጋይን በሚገጥመው ቡድናቸው ውስጥ የ ሞ ሳላህ የመሰለፍ እድሉን አስመልክቶ በመግለጫቸው ተናግረዋል።  አፍሪካዊቷ ግብፅ በምድብ አንድ የመጀመሪያዋን ጨዋታ…… Read more “ሞ ሳላህ በዛሬው ጨዋታ የመሰለፍ እድሉ ምን ያህል ነው? አሰልጣኙ ሄክቶር ኩፐር ምላሽ አላቸው”

የዓለም ዋንጫ፡ ሩሲያ ከ ሳኡዲ አረቢያ፣ የጨዋታ ቅድመ ዳሰሳ

የ2018 የፊፋ ዓለም ዋንጫ አዘጋጇ ሃገር ሩሲያ በሞስኮው ሉዝህኒኪ ስታዲየም ሳኡዲ አረቢያን በምትገጥምበት ጨዋታ አንድ ብሎ ይጀምራል። ሁለቱም ብሄራዊ ቡድኖች ይህን ጨዋታ የሚያደርጉት የነጥብ ባልህኑ ተከታታይ ጨዋታዎች…… Read more “የዓለም ዋንጫ፡ ሩሲያ ከ ሳኡዲ አረቢያ፣ የጨዋታ ቅድመ ዳሰሳ”