1998 ፈረንሳይ – የፈረንሳዩ የአለም ዋንጫ ትውስታዎች

​ ፈረንሳይ አዘጋጅታ በሜዳዋ የተሞሸረችበት 16ኛው የአለም ዋንጫ የማይረሱ አጋጣሚዎች በአጭሩ ቀርበዋል። በዚህ የአለም ዋንጫ ከእንግሊዝ፣ኮሎምቢያ እና ቱኒዚያ ጋር በአንድ ምድብ ውስጥ ትገኝ የነበረችው ሮማኒያ የምድቧን ሁለት…… Read more “1998 ፈረንሳይ – የፈረንሳዩ የአለም ዋንጫ ትውስታዎች”

ሞ ሳላህ ከግብፅ ብሔራዊ ቡድን ጋር ልምምድ ጀመረ

ግብፃዊው የሊቨርፑል የአጥቂ መስመር ተሰላፊ የሆነው ሞ ሳላህ ከጉዳቱ አገግሞ ከፈርኦኖቹ ጋር ልምምድ ጀምሯል። በአውሮፓ ቻምፕየንስ ሊግ የፍፃሜ ጨዋታ ላይ ከሰርጂዮ ራሞስ ጋር እጃቸው ተቆላልፎ መሬት ላይ…… Read more “ሞ ሳላህ ከግብፅ ብሔራዊ ቡድን ጋር ልምምድ ጀመረ”

1994 አሜሪካ – በአንድ ጨዋታ ሁለት ሪከርዶች

እንደ አሁኑ ሳይሆን በቀደሙት የአለም ዋንጫዎች አፍሪካዊያን የሚኮሩበት የማይበገሩት አንበሶች በሚባሉት በካሜሮን ብሔራዊ ቡድን ነበር።ነገርግን በ 1994ቱ የአለም ዋንጫ ለካሜሮናችም መልካም ትዝታን ጭሮ ማለፍ አልቻለም። በምድባቸው የመጨረሻ…… Read more “1994 አሜሪካ – በአንድ ጨዋታ ሁለት ሪከርዶች”