የርገን ክሎፕ እንግሊዛውያኑ በሚያገኟቸው ውጤታቸው እንዳይረበሹ አሳሰቡ

የሊቨርፑሉ አሰልጣኝ የርገን ክሎፕ እንግሊዝ ከጀርመን እና ብራዚል ጋር በምታደርጋቸው የወዳጅነት ጨዋታዎች በምታገኛቸው ውጤቶች መረጋጋት እንደሚገባቸው አሳስበዋል። የጋርዝ ሳውዝጌት ተጫዋቾች ብዙም ሳይቸገሩ ለ2018 የዓለም ዋንጫ ማለፋቸውን አረጋግጠዋል።…… Read more “የርገን ክሎፕ እንግሊዛውያኑ በሚያገኟቸው ውጤታቸው እንዳይረበሹ አሳሰቡ”

የእንግሊዝ ብሄራዊ ቡድን በአለም ከ17 አመት በታች ዋንጫ ፍጻሜ አለፈ

በህንድ አስተናጋጅነት እየተካሄደ በሚገኘው የ2017 የአለም ከ17 አመት በታች የአለም ዋንጫ ላይ ድንቅ ብቃታቸውን እያሳዩ የሚገኙት የእንግሊዝ ብሄራዊ ቡድን ታዳጊዎች ለውድድሩ ከፍተኛ ቅድመ ግምት አግኝታ የነበረችውን ብራዚልን…… Read more “የእንግሊዝ ብሄራዊ ቡድን በአለም ከ17 አመት በታች ዋንጫ ፍጻሜ አለፈ”

በደቡብ አሜሪካው የዓለም ዋንጫ ማጣሪያ አላፊ እና ወዳቂ ሃገራት ተለዩ

አርጄንቲና ገብታበት ከነበረው አስቸጋሪ ያለማለፍ አደጋ ኢኳዶርን ከሜዳዋ ውጪ በሊዮኔል መሲ ሃትሪክ 3ለ1 በማሸነፍ የዓለም ዋንጫውን መቀላቀል የምትችልበትን ሶስት ነጥብ ማግኘት ችላለች። አርጄንቲና የእኩለ ለሊቱን ጨዋታ ያደረገችው…… Read more “በደቡብ አሜሪካው የዓለም ዋንጫ ማጣሪያ አላፊ እና ወዳቂ ሃገራት ተለዩ”

የአፍሪካ ሃገራት የ2018 የሩሲያ ዓለም ዋንጫ ማጣሪያ ተስፋ

​የአፍሪካ ዞን የ2018 የሩሲያ ዓለም ዋንጫ የመጨረሻ የማጣሪያ ጨዋታ እ.ኤ.አ. ህዳር 6 ይደረጋል። ከወዲሁ ማለፋቸውን ያረጋገጡ: ግብፅና ናይጄሪያ እስካሁን ያልታወቁ  ተሳታፊዎች: 3 በቀጥታ አላፊዎች የትኞቹ ሃገራት የሩሲያውን የዓለም ዋንጫ…… Read more “የአፍሪካ ሃገራት የ2018 የሩሲያ ዓለም ዋንጫ ማጣሪያ ተስፋ”