የዕለተ ሰኞ የአውሮፓ የዝውውር ወሬዎች

እንግሊዝ ማን ዩናይትድ ምባፔን ለማዛወር ተዘጋጅቷል ማንችስተር ዩናይትድ ለፒኤስጂው ኮከብ ኪልያን ምባፔ ዝውውር ዳጎስ ያለ ዋጋ እያዘጋጀ እንደሚገኝ የስፔኑ ጋዜጣ ዶን ባሎን ዘግቧል። የጋዜጠው ዘገባ እንዳመለከተው ከሆነም…… Read more “የዕለተ ሰኞ የአውሮፓ የዝውውር ወሬዎች”

የዕለተ ማክሰኞ የአውሮፓ የዝውውር ወሬዎች

ወቅታዊ ትኩረቶች በሙሉ ከሁለት ሳምንት ባነሰ ጊዜ ውስት በሚጀመረው የዓለም ዋንጫ ላይ ቢያነጣጥሩም የአውሮፓ ሚዲያዎች በዕለቱ ይዘዋቸው የወጡ አበይት የዝውውር ወሬዎችም የእግርኳስ ዓለም ትኩረት እንደሆኑ ቀጥለዋል። ኢትዮአዲስ…… Read more “የዕለተ ማክሰኞ የአውሮፓ የዝውውር ወሬዎች”

ምኞት / በመጪው ክረምት የጁቬንቱስ ቀዳሚው የዝውውር ኢላማ አንቶኒ ግሪዝማን መሆኑ ተገለፀ

ጁቬንቱስ በመጪው ክረምት ቀዳሚ የዝውውር ኢላማው አንቶኒ ግሪዝማን መሆኑ ተገልጿል። በቻምፒዮንስ ሊግ ሩብ ፍፃሜ ጨዋታ በሪያል ማድሪድ 3-0 የተረታው ጁቬንቱስ በሀገር ውሰጥ ያለውን ስኬት በአውሮፓ መድረክ መድገም…… Read more “ምኞት / በመጪው ክረምት የጁቬንቱስ ቀዳሚው የዝውውር ኢላማ አንቶኒ ግሪዝማን መሆኑ ተገለፀ”

የተረጋገጠ/ ዝላታን ኢብራሒሞቪች ለአሜሪካው ኤል ኤ ጋላክሲ ፈረመ

​ግዙፉ ስውዲናዊ የፊት አጥቂ ዝላታን ኢብራሒሞቪች በማንችስተር ዩናይትድ የነበረውን ቆይታ በመቋጨት ወደአሜሪካው ሎስ አንጀለስ ጋላክሲ ተዘዋውሯል፡፡ የ36 አመቱ የቀድሞ የአያክስ አምስተርዳም ፣ ጁቬንቱስ ፣ኢንተር ሚላን ፣ኤሲ ሚላን…… Read more “የተረጋገጠ/ ዝላታን ኢብራሒሞቪች ለአሜሪካው ኤል ኤ ጋላክሲ ፈረመ”