ፍጥጫ / በአፍሪካ ኮንፌድሬሽን ዋንጫ ሁለተኛ ዙር ድልድል ታሪክ ሰሪው ወላይታ ዲቻ ከታንዛኒያው ያንግ አፍሪካ ተገናኘ

​ የአፍሪካ ኮንፌድሬሽን ዋንጫ የሁለተኛ ዙር ጥሎ ማለፍ ፍልሚያ ድልድል ይፋ ሲደረግ ታሪክ ሰሪው ወላይታ ዲቻ ከታንዛኒያው ያንግ አፍሪካ ተገናኝቷል። ከዲቻ በተጨማሪ ቅዱስ ጊዮርጊስን ያካተተው ድልድሉ ከቻምፒዮንስ…… Read more “ፍጥጫ / በአፍሪካ ኮንፌድሬሽን ዋንጫ ሁለተኛ ዙር ድልድል ታሪክ ሰሪው ወላይታ ዲቻ ከታንዛኒያው ያንግ አፍሪካ ተገናኘ”

ድል / ወላይታ ዲቻ በመለያ ምት የግብፁን ሀያል ዛማሊክ በመርታት በአፍሪካ ኮንፌድሬሽን ዋንጫ ወደ ቀጣዩ ዙር ተቀላቀለ

​ ወላይታ ዲቻ በአፍሪካ ኮንፌድሬሽን ዋንጫ የግብፁን ሀያል ዛማሊክ በመለያ ምት 4-3 በመርታት ወደ ቀጣዩ ዙር መቀላቀል ችሏል። ከቀናት በፊት በሜዳው የመጀመሪያ ዙር ግጥሚያ የግብፁን ክለብ 2-1…… Read more “ድል / ወላይታ ዲቻ በመለያ ምት የግብፁን ሀያል ዛማሊክ በመርታት በአፍሪካ ኮንፌድሬሽን ዋንጫ ወደ ቀጣዩ ዙር ተቀላቀለ”

አስደንጋጭ / አትሌት ጫላ አዱኛ በድንገተኛ አደጋ ህይወቱ አለፈ

አትሌት ጫላ አዱኛ በልምምድ ላይ ባጋጠመው ድንገተኛ አደጋ ህይወቱ አልፏል። የማራቶን ሯጭ የነበረው ጫላ በትናንትናው እለት ልምምድ በማድረግ ላይ እያለ በድንገት ተበጥሶ የተንጠለጠለ የኤሌክትሪክ ገመድ በመያዙ ምክንያት…… Read more “አስደንጋጭ / አትሌት ጫላ አዱኛ በድንገተኛ አደጋ ህይወቱ አለፈ”

ውድድር/ በ7ኛው የህዳሴ ዋንጫ 4 ክለቦች ተካፋይ ይሆናሉ

የታላቁ ህዳሴ ግንባታን መሰረት ድንጋይ መጣል ተከትሎ የሚካሄደው 7ኛው የህዳሴ ዋንጫ ውድድር በዚህ አመት ሲቀጥል 4 የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ክለቦች ተሳታፊ ይሆናሉ፡፡ ከየካቲት29 እስከ መጋቢት 2 ድረስ…… Read more “ውድድር/ በ7ኛው የህዳሴ ዋንጫ 4 ክለቦች ተካፋይ ይሆናሉ”