የኢትዮጵያ ሴቶች ከ17 አመት በታች ብሔራዊ ቡድን በጠባብ ውጤት ተሸነፈ

በዳዊት ፀሀዬ ታህሳስ 30፣ 2008 በቀድሞው የኢትዮጵያ ከ20 አመት በታች ሴቶች ብሔራዊ ቡድን አሠልጣኝ በሆነው አስራት አባተና በምክትሉ ሠርካለም የሚመራው የኢትዮጵያ ከ 17 አመት በታች ሴቶች ብሔራዊ…… Read more “የኢትዮጵያ ሴቶች ከ17 አመት በታች ብሔራዊ ቡድን በጠባብ ውጤት ተሸነፈ”

መቶ አለቃ ፈቃደ ማም ለዳኞችና ታዛቢዎች ማህበር መግለጫ ምላሽ ሰጥተዋል

ታህሳስ 30 2008 የኢትዮጲያ ቡና ስፖርት ክለብ ፕሬዝዳንት የሆኑት መቶ አለቃ ፈቃደ ማም (ቺንቶ) ከሰሞኑ በኢትዮጵያ የዳኞች እና ታዛቢዎች ማህበር በሳቸው እና በክለባችን ላይ ክስ ለመመስረት መዘጋጀታቸውን…… Read more “መቶ አለቃ ፈቃደ ማም ለዳኞችና ታዛቢዎች ማህበር መግለጫ ምላሽ ሰጥተዋል”

የአዳማ ከነማ ከብሔራዊ ሊግ ተሳታፊነት እስከ ፕሪሚየር ሊግ መሪነት ጉዞ

[በዳዊት ፀሀዬ] እንደሚታወቀው ከርዕሰ መዲናችን አዲስ አበባ በ99 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ የምትገኘው የስምጥ ሸለቆዋ እንቁ አዳማ ወይም በቀደመው ዘመን አጠራርዋ ናዝሬት በኢትዮጵያ እግርኳስ ያን ያህል የገዘፈ… Read more "የአዳማ ከነማ ከብሔራዊ ሊግ ተሳታፊነት እስከ ፕሪሚየር ሊግ መሪነት ጉዞ"

በመጨረሻም ኢንስትራክተር ዮሐንስ ሳህሌ ለቻን ዋንጫ የሚሳተፈውን የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የመጨረሻ 23 ተጫዋቾች ዝርዝርን ዛሬ ጠዋት ይፋ አደረጉ

ታህሳስ 28፣ 2008 ዓ.ም የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድኑ አሰልጣኝ ዮሃንስ ሳህሌ በሩዋንዳ አስተናጋጅነት ለሚካሄደው ለቻኑ አህጉራዊው ውድድር የመጨረሻ ያሉትን የቡድን ስብስብ ዝርዝር ዛሬ ጠዋት ይፋ አድርገዋል። አሰልጣኙ የመጨረሻ…… Read more “በመጨረሻም ኢንስትራክተር ዮሐንስ ሳህሌ ለቻን ዋንጫ የሚሳተፈውን የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የመጨረሻ 23 ተጫዋቾች ዝርዝርን ዛሬ ጠዋት ይፋ አደረጉ”