የተረጋገጠ/ ጸጋዮ ኪዳነ ማሪያም  አዲሱ የወልዋሎ አዲግራት ዩኒቨርስቲ አሰልጣኝ ሆኖ ተሾመ

ባሳለፍነው ወር ከአሰልጣኝ ብርሀኔ ገ/እግዚያብሄር ጋር ተለያይቶ የነበረው ወልዋሎ አዲግራት የኒቨርስቲ ጸጋዮ ኪዳነ ማሪያምን አዲሱ የክለቡ አሰልጣኝ አድርጎ መሾሙ እርግጥ ሆኗል፡፡ የታመኑ የኢትዮ አዲስ ስፖርት ምንጮች ከአዲግራት…… Read more “የተረጋገጠ/ ጸጋዮ ኪዳነ ማሪያም  አዲሱ የወልዋሎ አዲግራት ዩኒቨርስቲ አሰልጣኝ ሆኖ ተሾመ”

ጉብኝት / ታሪካዊው የፊፋ አለም ዋንጫ ለሁለተኛ ጊዜ ወደኢትዮጵያ ሊመጣ ነው

​ታሪካዊው የፊፋ አለም ዋንጫ በአለም የእግር ኳስ አስተዳዳሪ አካል ፊፋ እና የለስላሳ መጠጥ ኢንዱስትሪ ኮካኮላ ትብብር በመላው አለም እያደረገ ካለው ጉብኝት ጋር በተያያዘ በመጪው የካቲት 17 ወደ…… Read more “ጉብኝት / ታሪካዊው የፊፋ አለም ዋንጫ ለሁለተኛ ጊዜ ወደኢትዮጵያ ሊመጣ ነው”

ጅማሮ / የብርሀንና ሰላም ማተሚያ ደርጅት በሁለት የስፖርት አይነቶች ክለቦችን ለማቋቋም ከጫፍ መድረሱን አበሰረ

የብርሀንና ሰላም ማተሚያ ደርጅት በአትሌቲክስ እና ብስክሌት ዘርፎች ላይ ያተኩሩ ሁለት ክለቦችን ለማቋቋም ከጫፍ መድረሱን በዛሬው ዕለት በሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ ላይ አብስሯል፡፡ ማተሚያ ቤቱ በ 2010 የበጀት…… Read more “ጅማሮ / የብርሀንና ሰላም ማተሚያ ደርጅት በሁለት የስፖርት አይነቶች ክለቦችን ለማቋቋም ከጫፍ መድረሱን አበሰረ”

የሩጫ ድግስ / 11ኛው የኢትዮጵያ የግማሽ ማራቶን ውድድር ተካሄደ

​ የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌደሬሽን ያዘጋጀው 11ኛው የኢትዮጵያ ግማሽ ማራቶን ውድድር ዛሬ ረፋድ በሰንደፋ እና ለገጣፎ ከተሞች ተካሂዷል።  በወንዶች ዘርፍ በተደረገው ውድድር ጌታነህ ሞላ ከመከላከያ በቀዳሚነት ሲፈፅም የሲዳማ…… Read more “የሩጫ ድግስ / 11ኛው የኢትዮጵያ የግማሽ ማራቶን ውድድር ተካሄደ”