ፊፋ በመንግስት የእግርኳስ ጣልቃገብነት ላይ ምን ዓይነት አቋም አለው?

​ የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ለቀጣይ የስራ ዘመኑ የፕሬዝዳንትና የስራ አስፈፃሚዎቹን ለማስመረጥ ቀነ ቀጥሮ ይዞ የነበረ ቢሆንም፣ ፊፋ ደረሰኝ ባለው ጥቆማ የምርጫ ደንቦቹ ስለመጣሳቸው በመግለፅ ምርጫው ወደሌላ ጊዜ…… Read more “ፊፋ በመንግስት የእግርኳስ ጣልቃገብነት ላይ ምን ዓይነት አቋም አለው?”

ፊፋ በመንግስት የእግርኳስ ጣልቃገብነት ላይ ምን ዓይነት አቋም አለው?

የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ለቀጣይ የስራ ዘመኑ የፕሬዝዳንትና የስራ አስፈፃሚዎቹን ለማስመረጥ ቀነ ቀጥሮ ይዞ የነበረ ቢሆንም፣ ፊፋ ደረሰኝ ባለው ጥቆማ የምርጫ ደንቦቹ ስለመጣሳቸው በመግለፅ ምርጫው ወደሌላ ጊዜ እንዲራዘም…… Read more “ፊፋ በመንግስት የእግርኳስ ጣልቃገብነት ላይ ምን ዓይነት አቋም አለው?”

የእግርኳስ ፌዴሬሽኑ ምርጫ ትኩሳትና ድንገተኛው የፊፋ ደብዳቤ መዘዝ

የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ፕሬዝዳንትና የስራ አስፈፃሚዎቹን ለመምረጥ የምርጫ አስፈፃሚ ኮሚቴዎቹን ዝርዝር  ይፋ ቢያደርግም ከፊፋ በተፃፈ ደብዳቤ በዕቅዱ መሰረት ምርጫውን ለማካሄድ ጥቂት ቀናት ሲቀሩት ምርጫው የሚደረግበትን ጊዜ ለሶስተኛ…… Read more “የእግርኳስ ፌዴሬሽኑ ምርጫ ትኩሳትና ድንገተኛው የፊፋ ደብዳቤ መዘዝ”

የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን የፕሬዝዳንት እና የስራ አስፈፃሚዎች ምርጫ መራዘሙን አሳወቀ

የፊታችን ቅዳሜ ጥር አምስት በአፋር ክልል፣በሰመራ ከተማ ሊካሄድ የነበረው የእግርኳስ ፌዴሬሽኑ ፕሬዝዳንት እና የስራ አስፈፃሚዎች ምርጫ መራዘሙን ፌዴሬሽኑ ዛሬ ለመገናኛ ብዙሀን በላከው ደብዳቤ አሳውቋል። በተደጋጋሚ ጊዜ ለመራዘም…… Read more “የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን የፕሬዝዳንት እና የስራ አስፈፃሚዎች ምርጫ መራዘሙን አሳወቀ”