ውዝግብ: ራሂም ስተርሊንግ እና አወዛጋቢው ታቱው

እንግሊዛዊው የማን ሲቲው የመስመር ተጫዋች የሆነው ራሂም ስተርሊግ ከሰሞኑን እግሩ ላይ የተነቀሰው ታቱ አወዛግቧል። 23ኛ አመቱ ላይ የሚገኘው ስተርሊንግ ከሲቲ ጋር ድንቅ አመትን አሳልፏል።የፔፕ ጓርዲዮላ ወደ ክለቡ…… Read more “ውዝግብ: ራሂም ስተርሊንግ እና አወዛጋቢው ታቱው”

ዳኒ አልቬዝ በጉዳት ከራሺያው የአለም ዋንጫ ውጪ ሆነ 

ብራዚላዊው የመስመር ተከላካይ ዳኒ አልቬዝ በጉዳት ከራሺያው የአለም ዋንጫ ውጪ መሆኑ ታውቋል። 35ኛ አመቱ ላይ የሚገኘው እና የራሺያው የአለም ዋንጫ የመጨረሻው የነበረው ዳኒ አልቬዝ በጉዳት ከውድድሩ ውጪ…… Read more “ዳኒ አልቬዝ በጉዳት ከራሺያው የአለም ዋንጫ ውጪ ሆነ “

ዓለም አቀፍ የወዳጅነት ጨዋታዎች

በመጪው ክረምት የሚደረገውን የሩሲያ ዓለም ዋንጫ ምክኒያት በማድረግ በተለይም ለውድድሩ ማለፋቸውን ያረጋገጡ ሃገራት ከዛሬ ረቡዕ አንስቶ የሳምንቱ መጨረሻ ቀናትን ጨምሮ እስከሚቀጥለው ሳምንት ረቡዕ ድረስ የሃገራት ሊጎች የውስጥ…… Read more “ዓለም አቀፍ የወዳጅነት ጨዋታዎች”

ጉብኝት / ታሪካዊው የፊፋ አለም ዋንጫ ለሁለተኛ ጊዜ ወደኢትዮጵያ ሊመጣ ነው

​ታሪካዊው የፊፋ አለም ዋንጫ በአለም የእግር ኳስ አስተዳዳሪ አካል ፊፋ እና የለስላሳ መጠጥ ኢንዱስትሪ ኮካኮላ ትብብር በመላው አለም እያደረገ ካለው ጉብኝት ጋር በተያያዘ በመጪው የካቲት 17 ወደ…… Read more “ጉብኝት / ታሪካዊው የፊፋ አለም ዋንጫ ለሁለተኛ ጊዜ ወደኢትዮጵያ ሊመጣ ነው”