በእግርኳስ ተጫዋቾች ሁሉ የተወደደ እግርኳስ ተጫዋች፣ አንድሬስ ኢንየስታ

ባለፉት አስርት ዓመታት ሊዮኔል መሲና ክርስቲያኖ ሮናልዶን አንድሬስ ኢንየስታን የተዘነጋ ተጫዋች በማድረግ የእግርኳሱ ዓለም አበይት ርዕሰ ጉዳይ መሆን ችለዋል። ይሁን እንጂ ዛሬ (ሃሙስ) ከባርሴሎና ጋር የነበረውን የረጅም…… Read more “በእግርኳስ ተጫዋቾች ሁሉ የተወደደ እግርኳስ ተጫዋች፣ አንድሬስ ኢንየስታ”

የባርሴሎና የላሊጋ ያለመሸነፍ ሩጫ ባልታሰበው ሌቫንቴ ተገታ

ሊዮ ሜሲን አሳርፎ ወደ ሜዳ የገባው ባርሴሎና ሳይሸነፍ ላሊጋውን ለማጠናቀቅ ሲያደርግ የነበረው ሩጫ በ 37ኛው ሳምንት 16ኛ ደረጃ ላይ በሚገኘው ሌቫንቴ ተሸንፎ ፍፃሜውን አግኝቷል።  37ኛ ሳምንት የስፔን…… Read more “የባርሴሎና የላሊጋ ያለመሸነፍ ሩጫ ባልታሰበው ሌቫንቴ ተገታ”

ምኞት / በመጪው ክረምት የጁቬንቱስ ቀዳሚው የዝውውር ኢላማ አንቶኒ ግሪዝማን መሆኑ ተገለፀ

ጁቬንቱስ በመጪው ክረምት ቀዳሚ የዝውውር ኢላማው አንቶኒ ግሪዝማን መሆኑ ተገልጿል። በቻምፒዮንስ ሊግ ሩብ ፍፃሜ ጨዋታ በሪያል ማድሪድ 3-0 የተረታው ጁቬንቱስ በሀገር ውሰጥ ያለውን ስኬት በአውሮፓ መድረክ መድገም…… Read more “ምኞት / በመጪው ክረምት የጁቬንቱስ ቀዳሚው የዝውውር ኢላማ አንቶኒ ግሪዝማን መሆኑ ተገለፀ”

ካርቫኻል ኔይማርን ማስፈረም ምርጫው ነው

የሪያል ማድሪዱ ተከላካይ ዳኒ ካርቫኻል የማስፈረም ምርጫ ቢሰጠው ከአንቱዋን ግሪዝማን ይልቅ ኔይማርን ማስፈረም እንደሚመርጥ ገልፅዋል። ኔይማር የዓለም የዝውውር ክብረወሰን በሆነ ዋጋ ከባርሴሎና ወደፒኤስጂ የተዛወረው በቅርቡ ቢሆንም በአሁኑ…… Read more “ካርቫኻል ኔይማርን ማስፈረም ምርጫው ነው”