አንቶይን ግሪዝማን በቀጣይ አመት የሚጫወትበትን ክለብ አሳወቀ

ባርሴሎናን ጨምሮ በሌሎች የአውሮፓ ታላላቅ ቡድኖች ሲፈለግ የቆየው የአትሌቲኮው የአጥቂ መስመር ተጫዋች የሆነው አንቶይን ግሪዝማን በቀጣይ አመት የሚጫወትበትን ክለብ ይፋ አድርጓል። 2014 ላይ ከሪያል ሶሴዳድ ወደ ማድሪድ…… Read more “አንቶይን ግሪዝማን በቀጣይ አመት የሚጫወትበትን ክለብ አሳወቀ”

ሞናኮ ቶማስ ሌማርን ለሌላ ክለብ ለመሸጥ መስማማቱን አሳወቀ

በአርሰናል እና በሊቨርፑል ሲፈለግ የነበረው ፈረንሳዊው ቶማስ ሌማር በቀጣዩ አመት ከሞናኮ ጋር እንደማይቀጥል ታውቋል። ፈረንሳዊው አማካይ ሌማር ከሞናኮ የሚለያያው ቀጣዩ ኮከብ ተጫዋች መሆኑ እርግጥ ሆኗል። ተጫዋቹ ከፈረንሳይ…… Read more “ሞናኮ ቶማስ ሌማርን ለሌላ ክለብ ለመሸጥ መስማማቱን አሳወቀ”

መሲ፡ ባርሴሎና ለሻምፒዮንስ ሊጉ ግሪዝማን ያስፈልገዋል

ሊዮኔል መሲ አንቱዋን ግሪዝማንን ማስፈረም ለባርሴሎና የሻምፒዮንስ ሊግ ድል ተስፋ “ድንቅ” ነገር መሆኑን ተናግሯል። የአትሌቲኮ ማድሪዱ ኮከብ ዳጎስ ባለ የዝውውር ሂሳብ ወደኑ ካምፕ እንደሚዛወርና በዚህ ሳምንት ስለወደፊት…… Read more “መሲ፡ ባርሴሎና ለሻምፒዮንስ ሊጉ ግሪዝማን ያስፈልገዋል”

ሳንቲ ካዛሮላ ቪላሪያልን ተቀላቀለ

ሳንቲ ካዛሮላ አርሰናልን ለቆ ከዚህ ቀደም የተጫወተበትን የላ ሊጋውን ክለብ ዳግመኛ መቀላቀሉን ቪላሪያል በይፋዊ ድረገፁ ገልፅዋል። የ33 ዓመቱ ሳንቲ ካዛሮላ በመሃል ለሪክሬቲቮ ሁልቫ ለአንድ ዓመት ያህል ከመጫወቱ…… Read more “ሳንቲ ካዛሮላ ቪላሪያልን ተቀላቀለ”