“ካልዋሹኝ በቀር ሜሲ የውል ማራዘሚያ ስምምነት ፈርሟል” – ጃቪየር ቴባስ 

​ ሊዮኔል ሜሲ በባርሴሎና አዲስ የውል ስምምነት መፈራረሙን ክለቡ እንደነገራቸው የላሊጋው ፕሬዝዳንት ጃቪየር ቴባስ ገልፀዋል።  ከዚህ ቀደም የባርሴሎናው ስራ አስፈፃሚ ኦስካር ግራሁ የላሊጋው ክለብ ለአርጀንቲናዊው ኮከብ አዲስ…… Read more ““ካልዋሹኝ በቀር ሜሲ የውል ማራዘሚያ ስምምነት ፈርሟል” – ጃቪየር ቴባስ “

የስፔን ላሊጋ የቪዲዮ አሲስታንስ ሪፈሪን በቀጣይ አመት ለመሞከር አቅዷል

የስፔን ላሊጋ በቀጣዩ አመት የቪዲዮ አሲስታትት ሪፈሪን የመጀመር እቅድ መያዙን የስፔን ላሊጋ ፕሬዝደንት ሀቪየር ቴባስ ተናግረዋል፡፡ከአምስቱ ታላላቅ የአውሮፓ ሊጎች የስፔን ላሊጋ እስካሁን የጎል ላይን ቴክኖሎጂን ሳይጠቀም ቢሰነብተም…… Read more “የስፔን ላሊጋ የቪዲዮ አሲስታንስ ሪፈሪን በቀጣይ አመት ለመሞከር አቅዷል”

“ከክርስቲያኖ ጋር አልስማም።” – ራሞስ

ሰርጂዮ ራሞስ ሪያል ማድሪድ በዝውውር መስኮቱ ወቅት ሳንቲያጎ በርናባውን የለቀቁ ተጫዋቾችን ማጣቱ እንደጎዳው ባቀረበው የመከራከሪያ ሃሳብ እንደማይስማማ ገልፅዋል። ፔፔ፣ አልቫሮ ሞራታ እና ኻመስ ሮድሪጌዝ ማድሪድ ከ2017-18 የውድድር…… Read more ““ከክርስቲያኖ ጋር አልስማም።” – ራሞስ”