የአሰልጣኞች ሹመቶች እና ስንብቶች

​ ትናንትና በአለማችን የተሰሙ የአሰልጣኞች ሹመቶች እና የስንብት መረጃዎች በአንድ ላይ ተጠቃለው ቀርበዋል። የቱኒዚያው ሴፋክሰን ሆላንዳዊ አሰልጣኝ ቀጠረ ሆላንዳዊው ሩድ ክሮል ለሁለተኛ ጊዜ የቱኒዚያውን ሴፋክሰን አሰልጣኝ ተደርገው…… Read more “የአሰልጣኞች ሹመቶች እና ስንብቶች”

ባርሴሎና የ2018/19 የውድድር ዘመን አዲስ መለያውን በይፋ አስተዋወቀ

የላ ሊጋው ሻምፒዮን ባርሴሎና ባልተለመደ ሁኔታ ባርሴሎና ከተማን በሰማይ ላይ እያንዣበበች በዞረች ድሮን ላይ በማድረግ በቁጥር 10 የሆኑ ሰማያዊ እና ቀይ ቁልቁል መስመሮች ያሉትን የሚቀጠለው የውድድር ዘመን…… Read more “ባርሴሎና የ2018/19 የውድድር ዘመን አዲስ መለያውን በይፋ አስተዋወቀ”

የሮናልዶ መሸጥ በሪያል ማድሪድ “የተከለከለ” ጉዳይ መሆኑን ሞሪንሆ ተናገሩ

ጆዜ ሞሪንሆ የሻምፒዮንስ ሊጉ የፍፃሜ ተፋላሚ ሪያል ማድሪድ የክርስቲያኖ ሮናልዶን የመሸጫ ዋጋ ለመግለፅ ፈቃደኛ ባለመሆኑ ተጫዋቹ ሪያል ማድሪድን ይለቃል ብለው አያምኑም። የማንችስተር ዩናይትዱ አሰልጣኝ በሻምፒዮንስ ሊጉ ፍፃሜ…… Read more “የሮናልዶ መሸጥ በሪያል ማድሪድ “የተከለከለ” ጉዳይ መሆኑን ሞሪንሆ ተናገሩ”

ሊዮ ሜሲ ለ አምስተኛ ጊዜ የአውሮፓ የወርቅ ጫማ አሸናፊ ሆነ

የአምስት ጊዜ የባሎንዶር አሸናፊው ሊዮ ሜሲ ለአምስተኛ ጊዜ የአውሮፓ ኮከብ ጎል አስቆጣሪ በመሆን የወርቅ ጫማ አሸናፊነቱን አረጋግጧል። ሁለት ጨዋታዎች በቀሩት የላሊጋ የዘንድሮ ውድድር 34 ጎሎችን ለባርሴሎና ማስቆጠር…… Read more “ሊዮ ሜሲ ለ አምስተኛ ጊዜ የአውሮፓ የወርቅ ጫማ አሸናፊ ሆነ”