“የላሊጋ ዋንጫ የቻምፕየንስ ሊግ ዋንጫን ከማሸነፍ በላይ ከባድ ነው” – ዚዳን 

​ የማድሪዱ አሰልጣኝ ዜነዲን ዚዳን የላሊጋ ዋንጫን አስጠብቆ በድጋሚ ማሸነፍ የቻምፕየንስ ሊጉ ዋንጫን ከማሸነፍ በላይ ከባድ መሆኑን ተናግሯል። <!–more–> ሪያል ማድሪድ ዘንድሮ በላሊጋ እና በቻምፕየንስ ሊጉ እያሳየ…… Read more ““የላሊጋ ዋንጫ የቻምፕየንስ ሊግ ዋንጫን ከማሸነፍ በላይ ከባድ ነው” – ዚዳን “

ስንብት/ ቪንሴንዞ ሞንቴላ ከሲቪያ ሀላፊነቱ ተሰናበተ

​ የአንዳሉሺያኑ ሲቪያ የክለቡን አሰልጣኝ ቪንሴንዞ ሞንቴላን ከሀላፊነታቸው ማንሳቱን ይፋ አድርጓል። <!–more–> ጣሊያናዊው አሰልጣኝ ቪንሴንዞ ሞንቴላ በአንድ አመት ውስጥ ለሁለተኛ ጊዜ ከሀላፊነቱ የተነሳ ሲሆን በምትኩ ጁአኪን ካፓሮስ…… Read more “ስንብት/ ቪንሴንዞ ሞንቴላ ከሲቪያ ሀላፊነቱ ተሰናበተ”

ማላጋ ከአምስቱ አበይት የአውሮፓ ሊግ ክለቦች የመጀመሪያው ወራጅ ክለብ ሆነ

ማላጋ በላ ሊጋው በተከታታይ 10 ጨዋታዎች ላይ ሽንፈት የገጠመው መሆኑን ተከትሎ ወደዝቅተኛው የስፔን ሊግ፣ ሴጉንዳ ዲቪዥን ወርዷል። ቦክዌሮኔሶቹ ሃሙስ ምሽት በሊቫንቴ 1ለ0 በመሸነፋቸው በአውሮፓ አበይት አምስት ሊጎች…… Read more “ማላጋ ከአምስቱ አበይት የአውሮፓ ሊግ ክለቦች የመጀመሪያው ወራጅ ክለብ ሆነ”

ቶሬስ፡ ግሪዝማን እንደመሲና ሮናልዶ ለመቆጠር ዋንጫ ብቻ ያስፈልገዋል

እንደፈርናንዶ ቶሬስ ሃሳብ መሰረት ከሆነ የአትሌቲኮ ማድሪዱ ኮከብ አንቱዋን ግሪዝማን እንደሊዮኔል መሲ እና ክርስቲያኖ ሮናልዶ ለመቆጠር ዋንጫ ብቻ ያስፈልገዋል። ግሪዝማን ባለፈው የውድድር ዘመን ላይ ያስቆጠረውን ያህል በሁሉም…… Read more “ቶሬስ፡ ግሪዝማን እንደመሲና ሮናልዶ ለመቆጠር ዋንጫ ብቻ ያስፈልገዋል”