ቼልሲ ከ ማንችስተር ዩናይትድ | የኤፍኤ ዋንጫ የፍፃሜ ፍልሚያ ቅድመ ዳሰሳ

ቼልሲና ማንችስተር ዩናይትድ በ2018 የውድድር ዘመን ዛሬ [ቅዳሜ] በኤፍኤ ዋንጫ የፍፃሜ ጨዋታ የዋንጫ ክብርን ለመቀዳጀት ይፋለማሉ። ጨዋታው መቼና የት ይደረጋል? በቼልሲና በማን ዩናይትድ መካከል የሚደረገው የኤፍኤ ዋንጫ…… Read more “ቼልሲ ከ ማንችስተር ዩናይትድ | የኤፍኤ ዋንጫ የፍፃሜ ፍልሚያ ቅድመ ዳሰሳ”

ባለፉት 24 ስአት ውስጥ ምንም ምን ተፈጠረ?

 ኢትዬ አዲስ ስፖርት ባለፉት 24 ስአት ውስጥ የተከናወኑ ድርጊቶችን እና ዜናዋችን አጥር ባለ መልኩ ይዘንላችሁ ቀርበናል፡፡ ስፔናዊዬ የማንችስተር ሲቲ አስልጣኝ ፔፕ ጋርዲዮላ የ2017/18 የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የአመቱ…… Read more “ባለፉት 24 ስአት ውስጥ ምንም ምን ተፈጠረ?”

ሮናልዶ , ስዋሬዝ , ሳላህ እና ሁሉም የፕሪሚየር ሊጉ የወርቅ ጫማ ተሸላሚዋች።

ግብፃዊዬ ሞሀመድ ሳላህ የ217/18 የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ኮከብ ጎል አስቆጣሪ በመሆን የውድድር አመቱ የወርቅ ጫማ ተሸላሚ መሆን ችሏል፤ በሊጉ እስከ አሁን የወርቅ ጫማ ያገኙት እነማን ናቸው? ይዘንላችሁ…… Read more “ሮናልዶ , ስዋሬዝ , ሳላህ እና ሁሉም የፕሪሚየር ሊጉ የወርቅ ጫማ ተሸላሚዋች።”

ሮቤርቶ ማንቺኒ የጣሊያን ብሄራዊ ቡድን አሰልጣኝ በመሆን ተሾሙ

የቀድሞው የኢንተር ሚላን እንዲሁም የማንችስተር ሲቲ አሰልጣኝ የነበሩት ሮቤርቶ ማንቺኒ እስከ 2020 ድረስ የአዙሪዋችን በአሰልጣኝነት ለመምራት በይፋ ተሹመዋል። ፅሁፍ ዝግጅት ፦ መንሀጁል ሀያቲ ሮቤንቶ ማኒቺኒ ሲያሰለጥኑበት ከነበረው…… Read more “ሮቤርቶ ማንቺኒ የጣሊያን ብሄራዊ ቡድን አሰልጣኝ በመሆን ተሾሙ”