መሲ፡ ባርሴሎና ለሻምፒዮንስ ሊጉ ግሪዝማን ያስፈልገዋል

ሊዮኔል መሲ አንቱዋን ግሪዝማንን ማስፈረም ለባርሴሎና የሻምፒዮንስ ሊግ ድል ተስፋ “ድንቅ” ነገር መሆኑን ተናግሯል። የአትሌቲኮ ማድሪዱ ኮከብ ዳጎስ ባለ የዝውውር ሂሳብ ወደኑ ካምፕ እንደሚዛወርና በዚህ ሳምንት ስለወደፊት…… Read more “መሲ፡ ባርሴሎና ለሻምፒዮንስ ሊጉ ግሪዝማን ያስፈልገዋል”

የሞ ሳላህ ጉዳት ተጫዋቹን ከአለም ዋንጫው ውጪ ያደርገው ይሆን?

​ ግብፃዊው ሞ ሳላህ ትናንት ምሽት በቻምፕየንስ ሊጉ የፍፃሜ ጨዋታ ላይ ጉዳት አጋጥሞት ከሜዳ ተቀይሮ ወጥቷል። ተጫዋቹ 31ኛ ደቂቃ ላይ ከሜዳ ከመውጣቱ ቀደም ብሎ ከሰርጂዮ ራሞስ ጋር…… Read more “የሞ ሳላህ ጉዳት ተጫዋቹን ከአለም ዋንጫው ውጪ ያደርገው ይሆን?”

ሮናልዶ ከ ሳላህ፡ የሻምፒዮንስ ሊጉ ፍፃሜ ቁልፉ ተጫዋቾች

ክርስቲያኖ ሮናልዶ እና ሞሐመድ ሳላህ ሪያል ማድሪድና ሊቨርፑል በሚያደረጉት የሻምፒዮንስ ሊግ ጨዋታ ቁልፍ ተጫዋቾች ስለመሆናቸው ቀጣዩ የስካይ ስፖርት ዘገባ ቁጥራዊ ትንታኔ ይዳስሳል የ2018ቱ የሻምፒዮንስ ሊግ ፍፃሜ በጋራ…… Read more “ሮናልዶ ከ ሳላህ፡ የሻምፒዮንስ ሊጉ ፍፃሜ ቁልፉ ተጫዋቾች”

ክርስቲያኖ ሮናልዶ አንድ ጋዜጠኛን አቆሰለ

​ ዛሬ ምሽት በኬቭ ለሚደረገው ከቻምፕየንስ ሊጉ የፍፃሜ ጨዋታ በፊት የአርቡን የልምምድ መርሀ ግብር ሲያከናውን የነበረው ክርስቲያኖ ሮናልዶ አንድ ጋዜጠኛን አቁስሏል። ምሽት ላይ ተጠባቂው የቻምፕየንስ ሊግ ጨዋታ…… Read more “ክርስቲያኖ ሮናልዶ አንድ ጋዜጠኛን አቆሰለ”