የትንታኔ ጥንቅር (ክፍል አንድ) / የቻምፒዮንስ ሊግ የምድብ ድልድል ቅድመ ቅኝት

​ የ 2017 ተጠባቂው የባለትልቁ ጆሮ ዋንጫ የ 32ቱ ቡድኖች ምድብ ድልድል ትናንት ምሽት በሞናኮ በተደረገ ልዩ የዕጣ ስነስርዓት ይፋ ሆኗል። ቀጣዩ ልዩ የቅድመ ትንታኔም በክፍል አንድ…… Read more “የትንታኔ ጥንቅር (ክፍል አንድ) / የቻምፒዮንስ ሊግ የምድብ ድልድል ቅድመ ቅኝት”

ቅናሽ/ ዝላታን ኢብራሂሞቪች በማንችስተር ዩናይትድ ቤት ለተጨማሪ አንድ አመት ለመቆየት ደሞዙን በግማሽ ቀንሷል

ባለፉት ሳምንታት በስፋት ሲነገር እንደነበረው ውሉን ሰኔ 30 2017 ከማንችስተር ዩናይትድ ጋር አገባዶ የነበረው ሲዊዲናዊው አጥቂ ዝላታን ኢብራሂሞቪች ዳግሞ በቲያትር ኦፍ ድሪምስ የሚያቆየውን የውል ስምምነት ትላንት አመሻሽ…… Read more “ቅናሽ/ ዝላታን ኢብራሂሞቪች በማንችስተር ዩናይትድ ቤት ለተጨማሪ አንድ አመት ለመቆየት ደሞዙን በግማሽ ቀንሷል”

ድልድል / የ2017/2018 የአውሮፓ ቻምፕየንስ ሊግ የምድብ ድልድል ይፋ ሆነ

በአውሮፓ ከሚደረጉ ተወዳጅ ውድድሮች አንዱ የሆነው የአውሮፓ ቻምፕየንስ ሊግ የ 2017/2018  የምድብ ድልድል ይፋ ሆኗል። 32 ቡድኖች በስምንት ምድብ ተከፍለው የሚሳተፉበት የ 2017/2018 የአውሮፓ ቻምፕየንስ ሊግ የምድብ…… Read more “ድልድል / የ2017/2018 የአውሮፓ ቻምፕየንስ ሊግ የምድብ ድልድል ይፋ ሆነ”