ፖል ሜርሰን: ማድሪድ በሊቨርፑል ተሸንፎ ዚዳን በስራው ከቀጠለ እገረማለው

​ ማድሪድ እና ሊቨርፑል በሚያደርጉት የምሽቱ ጨዋታ ላይ አሸናፊው የአንፊልዱ ቡድን ከሆነ ዚዳን ከማድሪድ ሊሰናበት እንደሚችል የቀድሞ የአርሰናል ተጫዋች የሆነው ፖል ሜርሰን ተናግሯል። ምሽት ላይ ተጠባቂው የቻምፕየንስ…… Read more “ፖል ሜርሰን: ማድሪድ በሊቨርፑል ተሸንፎ ዚዳን በስራው ከቀጠለ እገረማለው”

ሮማ ከ ሊቨርፑል | የሻምፒዮንስ ሊግ የግማሽ ፍፃሜ የመልስ ጨዋታ

ሊቨርፑል በመጀመሪያው ጨዋታ ያገኘውን የሶስት ግቦች ልዩነት ስንቅ አድርጎ በቻምፒዮንስ ሊጉ ፍፃሜ ከሪያል ማድሪድ ጋር የመፋለም ተስፈን ሰንቆ በግማሽ ፍፃሜው የመልስ ጨዋታ ሮማን ለመግጠም ወደጣሊያኗ መዲና አምርቷል።…… Read more “ሮማ ከ ሊቨርፑል | የሻምፒዮንስ ሊግ የግማሽ ፍፃሜ የመልስ ጨዋታ”

ሪያል ማድሪድ ከ ባየር ሙኒክ | የሻምፒዮንስ ሊግ የግማሽ ፍፃሜ የመልስ ጨዋታ ቅድመ ዳሰሳ

ባየር ሙኒኮች ሪያል ማድሪድ በተከታታይ ለሶስተኛ ጊዜ ለፍፃሜ ለመድረስ የሚያደረገውን የተሻለ ተስፋ የመግታት ዕቅድ ይዘው በሻምፒዮንስ ሊጉ የግማሽ ፍፃሜ ጨዋታ ወደስፔን ተጉዘዋል። ባየር ሙኒክ ባለፈው ሳምንት በመጀመሪያው…… Read more “ሪያል ማድሪድ ከ ባየር ሙኒክ | የሻምፒዮንስ ሊግ የግማሽ ፍፃሜ የመልስ ጨዋታ ቅድመ ዳሰሳ”

ጉዳት ላይ የሚገኘው ሮበን ከሪያል ማድሪድ ጋር ከሚደረገው ጨዋታ ውጪ ሆነ

ሆላንዳዊው ተጫዋች አሪየን ሮበን ጭኑ ላይ በገጠመው የጡንቻ ጉዳት ምክኒያት በሻምፒዮንስ ሊጉ የግማሽ ፍፃሜ የመልስ ጨዋታ ማክሰኞ ምሽት ወደሪያል ማድሪድ አምርቶ ከሚጫወተው የባየር ሙኒክ ቡድን ስብስብ ውጪ…… Read more “ጉዳት ላይ የሚገኘው ሮበን ከሪያል ማድሪድ ጋር ከሚደረገው ጨዋታ ውጪ ሆነ”